አቶ የሺዋስ አሰፋ እና አቶ ስሜነህ ጸሀይ ከፍ/ቤቱ ትዕዛዝ ውጭ ወደአልታወቀ ስፍራ መወሰዳቸውንና…

SHARE:

መስከረም 21/2006 ዓ.ም. የዋለው የአራዳ ምድብ ችሎት በአንድ መቶ ብር (100.00 ብር) ዋስትና የለቀቃቸው የሰማያዊ ፓርቲ የብ/ም/ቤት አባል የሆኑት አቶ የሺዋስ አሰፋ እና አቶ ስሜነህ ጸሀይ የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ከፍ/ቤቱ ትዕዛዝ ውጭ ወደአልታወቀ ስፍራ መወሰዳቸውንና ባለፉት ሁለት ቀናት በሁለቱም ላይ ከፍተኛ ድብደባ ፖሊስ እንዳካሄደባቸው የፓርቲው አመራሮች መረዳት ችለዋል፡፡