አሜሪካ የዲቪ ሎተሪ ከ5 ቀናት በሁዋላ እንደሚጀመር አስታወቀች
መስከረም ፲፮(አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኢምባሲ ባወጣው መግለጫ
ዲቪ 2015 በፈረንጆች አቆጣጠር ኦክቶበር 1 ተጀምሮ ኖቬንበር 2 ይጠናቀቃል ብሎአል።