ናይጄሪያውያን በዘማሪ ጓደኛዋ ተቀልታ ለተገደለችው ሴት ሐዘናቸውን እየገለጹ ነው BBC Amhric January 15, 2025 ናይጄሪያውያን የፍቅር ጓደኛዋ ነው በተባለ ዘማሪ አንገቶ ተቀልቶ ለተገደለችው ሴት ሐዘናቸውን በማኅበራዊ ሚዲያ እየገለጹ ነው።