ታላቅ የስብሰባ ጥሪ በዋሽንግጥን ዲሲ
ቀን፦ July 17th ,2011
ሰዓት፦ 1፡30 pm
ቦታ፦ Washington Marriott፣ 1221, 22nd Street NW Washington, DC 20037
ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ እና ዶ/ር አክሎግ ቢራራ እንዲሁም ታዋቂ ኢትዮጵያውያን ምሁራን የሚገኙበት የኢትዮጵያ ወቅታዊ ችግር ግንዛቤና የጥቂት ምርጦች አስተሳሰብ ካለው ተጨባጭ ሁኔታ አንጻር፣
ባለፉት 20 ዓመታት በኢትዮጵያ የሠፈነው የብሔር አስተዳዯር ያመጣው መፍትሄ ነው ወይስ ችግር?
የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሁኔታ በህዝብ ላይ እያመጣ ያለው ድህነትና የኑሮ መዛባት፣
በእነዚህና በተለያዩ ርዕሶች ላይ ገለጻና ውይይት ስለሚዲረግ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ተጋብዛችኋል።