በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽንና አስር ያህል ትዝብቶች

[በዳዊት ከበደ – አትላንታ] ሁሉንም ትዝብቶች አልጻፍንም። ሆኖም ለፌዴሬሽኑ ይጠቅማሉ የምንላቸውን መሰረታዊ ስህተቶችን ለማየት ሞክረናል። አላማችንም ፌዴሬሽኑ ስህተቶቹን እንዲያርም ለማድረግ ስለሆነ፤ ችግሮቹንና መፍትሄ ያልናቸውን ሃሳቦች አቅርበናል። አስተያየታችን በግለሰቦች ላይ ያነጣጠረ ባለመሆኑ ስህተት ሰርተዋል ያልናቸውን ሰዎች ስም እዚህ ላይ አልጠቀስንም። በቅን መንፈስ ያዘጋጀነው ሀተታ በመሆኑ፤ እርስዎም ጉዳዩን በቀና ልቦና ያንብቡት።  ለማንበብ እዚህ ይጫኑ