ከአራት ዓመት በፊት መጠናቀቅ የነበረበትና ከፍተኛ ገንዘብ የፈሰሰበት የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ከሙስናና ብልሹ አሰራር ጋር በተያያዘ እስካሁን ስራ መጀመር አልቻለምተባለ፡፡
የካቲት ፭(አምስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-ከሕንድ መንግስት በተገኘ 640 ሚሊየን ዶላር በተገኘ ብድር እ.ኤ.አ በ2008 ሥራ የጀመረው ይህው…
የካቲት ፭(አምስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-ከሕንድ መንግስት በተገኘ 640 ሚሊየን ዶላር በተገኘ ብድር እ.ኤ.አ በ2008 ሥራ የጀመረው ይህው…
የካቲት ፭ (አምስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-በባህርዳር የሚከበረውን የመከላከያ ሰራዊት ቀን የሰልፍ ትርኢት እንዲያጅቡ ተጠይቀው ፈቃደኛ ያልሆኑ የባህርዳር…
የካቲት ፬(አራት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-በምእራብ ሸዋ ዞን በባኮ ወረዳ በቴቢ ከተማ ከሩሰንጎት ቀበሌ ገበሬ ማህበር ነዋሪ የሆኑት…
የካቲት ፬(አራት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የኦጋዴንየዜናአገልግሎትን <<በመጥቀስዋጋኩሱብ>> የተሰኘውየግንባሩልሳንእንዳስታወቀው፤የመከላከያሚኒስትሩሲራጅፈርጌሳእና የደህንነትሹሙአቶጌታቸውአሰፋ – ከኦጋዴነጻነትግንባር የውጪግንኙነትሀላፊከአቶአብዲራሁምማህዲእና ከግንባሩዋናጸሀፊ ከአቶአብዲያሲንጋርበናይሮቢተገናኝተው ድርድሩንጀምረዋል። ሁለቱምወገኖችበአብዛኞቹየድርድሩመርሆዎችላይ መስማማታቸውምተገልጿል። በሁለቱወገኖችመካከልለአስርትኣመታትየዘለቀውግጭት …
የካቲት ፬(አራት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የህወሀት 40ኛዓመትየፊታችንየካቲት 11 የሚከበርሲሆን፤ለበዓሉማክበሪያበግዳጅናበጫናከባለሀብቶችብቻ 45 ሚሊዮንብርእንደተገኘመዘገባችንይታወሳል። ህወሀትከመንግስትካዝናየሚጨምረውንሳያካትትለአንድጊዜበዓልማክበሪያብቻይህንያህልብርየሰበሰበቢሆንም፤ከነዋሪዎችተጨማሪገንዘብለማሰባሰብበካድሬዎችአማካይነትቅስቀሳመጀመሩንየአዲስአበባውዘጋቢያችንያጠናቀረውሪፖርትያመለክታል። ከዚህባሻገርበአዲስአበባ፣መቀሌእናበየክልሎቹየሚደረገውየበዓልዝግጅትላይካድሬዎችደምቀውእንዲገኙ የልብስመግዣገንዘብእየተሰጣቸው እንደሆነተመልክቷል። በዚህምመሰረትለሴቶችየሀበሻቀሚስ መግዣ 4…
የካቲት ፬(አራት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የነዳጅ ዋጋ በዓለም ገበያ ቅናሽ ማሳየቱን ተከትሎ የገዢው መንግስት ባደረገው አነስተኛ የዋጋ ማሻሻያያ…
የካቲት ፬(አራት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የሙስሊም የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ችሎት መጠናቀቁን ተከትሎ ዛሬ የካቲት 4 2007 ዓመተምህረት ደማቅየሰደቃስነ-ስርዓትተካሄደ…
የካቲት ፬(አራት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-በኢትዮጰያውያን የሚመራ ፣ የቤት ሰራተኞችን በህገወጥ መንገድ የሚያዘዋውር ቡድንኩዌት ውስጥ በቁጥጥርስርመዋሉንአረብታይምስዘገበ። እንደ ጋዜጣውዘገባ፤አንዲት …
የካቲት ፫(ሦስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-በቅርቡ በኪሚኒኬሽን ሚኒስትሩ ሬድዋን ሁሴን በተመራው የቀድመው ኢቲቪ የአሁኑ ኢቢሲ አመራሮች፣ የፕሬስ መምሪያ…
የካቲት ፫(ሦስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የከንባታ ጠንባሮ ህዝብ ባለፉት 23 አመታት የመሰረተ ልማት አገልግሎት አላገኘም በሚል ከሺ ያላነሱ…