በዩናትድ ስቴትስ ለፕሬዝዳንትነት ውድድር በሚደረገው ቅድመ ምርጫ፣ ትራምፕ እና ሂላሪ አሸነፉ
ትላንት ሪፑብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ (Donald Trump) እና ዲሞክራቷ ሂላሪ ክሊንተን (Hillary Clinton) ከፍተኛውን የድምፅ ብልጫ በማግነት አሸናፊዎች ሆነዋል። ዋሽንግተን ዲሲ — በዩናይትድ ስቴትስ ለፕሬዘዳንትነት እየተካሄደ ባለው ቅድመ ምርጫ ትላንት ሪፑብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ (Donald Trump) እና ዲሞክራቷ ሂላሪ ክሊንተን (Hillary Clinton) ከፍተኛውን የድምፅ ብልጫ በማግኘት አሸናፊዎች ሆነዋል። በተለይ ትራምፕ (Trump) በፍሎሪዳ ማሸነፋቸው፥ የማርኮ …
በዩናትድ ስቴትስ ለፕሬዝዳንትነት ውድድር በሚደረገው ቅድመ ምርጫ፣ ትራምፕ እና ሂላሪ አሸነፉ Read more »