በማኅበረ ቅዱሳን ደንብ ረቂቅ የፓትርያርኩና የምልዓተ ጉባኤው ልዩነት ተካሯል፤ ከፓትርያርኩ ጋራ ለመሥራት እንደተቸገሩ ያስታወቁት ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ ከረዳት ሊቀ ጳጳስነት የመልቀቂያ ጥያቄ አቅርበዋል
ፓትርያርኩ በማኅበረ ቅዱሳን ላይ ከጨለማው ቡድንና ፖለቲከኞች ጋራ የመከሩበትን የራሳቸው ያልኾነ ሐሳብና አጀንዳ የተቃወሟቸውን የምልዓተ ጉባኤውን…
ፓትርያርኩ በማኅበረ ቅዱሳን ላይ ከጨለማው ቡድንና ፖለቲከኞች ጋራ የመከሩበትን የራሳቸው ያልኾነ ሐሳብና አጀንዳ የተቃወሟቸውን የምልዓተ ጉባኤውን…
በአዲስ አበባ እና በሐረር ከተሞች ከ310 ያላነሱ የተወረሱ የቤተ ክርስቲያኒቱ ቪላ ቤቶችና ሕንፃዎች አልተመለሱም፤ ለተመለሱት ቤቶችና…
በብፁዕ አቡነ ሳሙኤል ሰብሳቢነት የተመራው ኮሚቴ በ80 አንቀጾችና በ99 ገጾች አዘጋጅቶ ያቀረበው የ፲፱፻፺፩ ዓ.ም. ሕገ ቤተ…
የቅዱስ ሲኖዶሱን የአመራር፣ የአስተዳደር፣ የቁጥጥርና የመወሰን ብቃት ያግዛሉ የቅዱስ ሲኖዶሱን አካላት ለማቀናጀትና አሠራራቸው ጥንካሬ እንዲኖረው ያስችላሉ…
‹‹የፓትርያርኩን ሥልጣን ይገድባል›› በሚል ተተችቷል ‹‹አመራራቸውን በብቃት እንዲያከናውኑ የሚያግዝ ነው›› /የሕግ ረቂቁ/ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ የሚያስተላልፉት…
(ሎሚ መጽሔት፤ ቅጽ ፫ ቁጥር ፻፮፤ ከግንቦት ፰ – ግንቦት ፲፬ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.) ሎሚ፡- እንደሚታወቀው…
ዛሬ፣ ረቡዕ ግንቦት ፮ ቀን የሚጀመረው የ፳፻፮ ዓ.ም. የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ኹለተኛ ዓመታዊ…
ፓትርያርኩ ዛቻ ያሰሙበትን ድንገተኛ ስብሰባ ያስተባበሩት የፅልመታዊው ቡድን ቀንደኞች እነንቡረ እድ ኤልያስ ኣብርሃ፡- ‹‹ቅዱስ አባታችን አይዞዎት፤…
‹‹ግለሰቦቹ ጉዳዩን ፖለቲካዊ በማድረግ ከተጠያቂነት ለማምለጥ እየተሯሯጡ ነው›› /የደብሩ አስተዳደር/ ላልተጠናቀቀው ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ወጪ የተደረገው…
የክልከላው መንሥኤ ‹‹የሥልጣን ተዋረድንና የዕዝ ሰንሰለትን ባልተከተለ መልኩ በቀጥታ የአድባራትንና የገዳማትን አስተዳዳሪዎችና ሠራተኞች እንዲሁም በቤተ ክርስቲያኒቱ…