በዋሽንግተን ዲሲ እና ለንደን ከተሞች በርካታ ኢትዮጵያውያንን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን የሚያሳትፍ ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ መሆኑ ተሰማ …

በዋሽንግተን ዲሲ እና ለንደን ከተሞች በርካታ ኢትዮጵያውያንን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን የሚያሳትፍ ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ መሆኑ ተሰማ Read more →

የእስራኤል ፕሬዝዳንት ይስሃቅ ሄርዞግ፣ በቀጣዩ ሳምንት በኢትዮጵያ ይፋዊ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተነገረ። ፕሬዝዳንት ሄርዞግ በኢትዮጵያ በሚኖራቸው የአንድ …

የእስራኤል ፕሬዝዳንት በኢትዮጵያ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተነገረ Read more →

ዓለማቀፉ የግጭት አጥኝ ቡድን (ክራይስስ ግሩፕ)፣ በኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት፣ በትግራይና በኤርትራ መካከል ውጥረት በመባባሱ በተለያዩ ምክንያቶች …

በኢትዮጵያ መንግሥት፣ በትግራይና በኤርትራ መካከል ውጥረት በሱዳን ከሚካሄደው ግጭት ጋር ተዳምሮ ኃያላን አገራትን ወደ ግጭቱ ሊስብ እንደሚችል ተጠቆመ Read more →

ኬንያ፣ “ሊናካፓቪር” የተሠኘውን አዲሱን የኤች አይ ቪ መከላከያ መድሃኒት በመረከብ በአፍሪካ የመጀመሪያዋ አገር ኾነች። መድሃኒቱ፣ ቫይረሱ …

ኬንያ፣ “ሊናካፓቪር” የተሠኘውን አዲሱን የኤች አይ ቪ መከላከያ መድሃኒት በመረከብ በአፍሪካ የመጀመሪያዋ አገር ኾነች። Read more →

እናት ፓርቲ፣ ምርጫ ቦርድ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ወደመሠረቱት “ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት” የተባለውን ቅንጅት እንዲቀላቀል እንደፈቀደለት አስታወቀ። ፓርቲው፣ …

እናት ፓርቲ፣ ምርጫ ቦርድ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ወደመሠረቱት “ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት” የተባለውን ቅንጅት እንዲቀላቀል እንደፈቀደለት አስታወቀ። Read more →

የሟቿ የቀዳማዊት ንግሥት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ ልጅ እና የንጉሥ ቻርለስ ሳልሳዊ ታናሽ ወንድም አንድሪው ማውንትባተን-ዊንድሶር ከሕፃናት ወሲባዊ …

የእንግሊዙ ንጉሣ ቤተሰብ ልዑል አንድሪው ከኤፕስተን ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር ዋሉ። Read more →

አማራን የሚወክሉ ጭንቅላቶች በእስር ቤት ውሰጥ ታጉረው የሚደረግ አገራዊ ምክክር ወደፊትም ቢሆን ጥያቄ እንደሚያስነሳ ተገለፀ። የኢትዮጵያ …

አማራን የሚወክሉ ጭንቅላቶች በእስር ቤት ውሰጥ ታጉረው የሚደረግ አገራዊ ምክክር ወደፊትም ቢሆን ጥያቄ እንደሚያስነሳ ተገለፀ። Read more →

የኢትዮጵያ ሠራዊትና የትግራይ ኃይሎች ወደ ትግራይ ድንበር መጠጋታቸው ተሠማ። በአብይ፣ በሕወሃት እና ሻእቢያ መካከል ጦርነት ሊፈነዳ …

በአብይ፣ በሕወሃት እና ሻእቢያ መካከል ጦርነት ሊፈነዳ በቋፍ ላይ ነው … Crisis Group NEW BRIEFING Read more →