↓ Skip to Main Content
Mereja Amharic

Main Navigation

  • Home
Mereja Amharic

Off Canvas Menu

  • Home

News

News

ሞትን የሚያስከትሉትን ሕገወጥ የአልኮል መጠጦች እንዴት መለየት እንችላለን?

BBC Amharic Jan 17, 2025

አብዛኛዎቹ አደጋዎች ከሜታኖል ጋር የተገናኙ ናቸው። ሜታኖል በሕገ ወጥ የአልኮል ምርቶች ውስጥ በብዛት የሚጨመር መርዛማ ውህድ…

Read more →

News

የካናዳ ቪዛ እናስጨርሳለን በሚሉ ኤጀንቶች የተጭበረበሩ ሰዎች ምስክርነት

BBC Amharic Jan 17, 2025

ብዙዎች የካናዳ ቪዛ ለማግኘት ኤጀንቶች እና የጉዞ ወኪሎች ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ ይቀጥራሉ። ሆኖም ግን ሐሰተኛ ሰነድ ከማስገባት…

Read more →

News

ምንም ዓይነት ምልክቶች ሳያዩ እና ማርገዛቸውን ሳያውቁ ለወሊድ የሚደርሱ ሴቶች

BBC Amharic Jan 17, 2025

ማርገዛቸውን ሳያዉቁ ከወራት በኋላ ወይም ምጥ ሲጀምራቸው ወይም ሊወልዱ ሳምንታት ሲቀራቸው የሚታወቅ እርግዝና እንዳለ ሰምተው ያውቁ…

Read more →

News

ኢንተርኔትን በመጠቀም ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይቻላል? የቲክቶክ መካሪዎችስ ምን ያህል ታማኝ ናቸው?

BBC Amharic Jan 17, 2025

ማኅበራዊ ሚዲያው በተለይ ቲክቶክ እና ኢንስታግራም ተጨማሪ ገቢ ማግኛ መንገዶችን በሚያስተዋውቁ ሰዎች የተሞሉ ናቸው። እውን በእነዚህ…

Read more →

News

“የወሲብ ፊልም ጠዋት፣ ዕኩለ ቀን እና ማታ እመለከት ነበር”

BBC Amharic Jan 17, 2025

የሱስ ሕክምና ማዕከል ባለሙያዎች የወሲብ ፊልም በመመልከት ሱስ ተጠምደው የሚመጡ ሰዎች ቁጥር ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በከፍተኛ…

Read more →

News

ምዕራባውያንን የሚያሰጋው የሩሲያ የኒውክሌር እና የሚሳዔል አቅም ምን ያህል ነው?

BBC Amharic Jan 17, 2025

ሩሲያ በዩክሬን ላይ የከፈተችው ወረራ ሦስተኛ ዓመቱ እየተቃረበ ነው። ሰሞኑን ባለፉት ሁለት ዓመታት ያልተጠቀመችባቸውን አዳዲስ መሣሪያዎችን…

Read more →

News

እየተጠበቁ ያሉት በራሪ የአየር ላይ ታክሲዎች መቼ ዕውን ሊሆኑ ይችላሉ?

BBC Amharic Jan 17, 2025

ያለፈው ዓመትን የፓሪስ ኦሊምፒክ ያደምቃሉ ተብለው ከተጠበቁ አዳዲስ ፈጠራዎች አንዱ በኤሌክትሪክ የሚሠሩ የበራሪ ታክሲዎች አገልግሎት መጀመር…

Read more →

News

እውን ትራምፕ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ስደተኞችን ከአሜሪካ ሊያባርሩ ይችሉ?

BBC Amharic Jan 17, 2025

የአገር ውስጥ ደኅንነት ሚኒስትር እና የፒው የቅርብ ጊዜ ጥናት መረጃ እንደሚያሳየው እስከ 2022 ድረስ በአሜሪካ ወደ…

Read more →

News

የትራምፕ ማሸነፍን በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውን እንዴት ይመለከቱታል? ለኢትዮጵያስ ምን ይዞ ይመጣል?

BBC Amharic Jan 17, 2025

ከአራት ዓመታት በፊት በሥልጣን ላይ በነበሩበት ወቅት የአፍሪካ አገራትን በማንቋሸሽ እና በጸያፍ ዘለፋዎች በመንቀፍ ይታወቃሉ ትራምፕ።…

Read more →

News

ንግድ፣ እርዳታ፣ ፀጥታ፡ የትራምፕ ወደ ፕሬዝዳንትነት መመለስ ለአፍሪካ ምን ማለት ነው?

BBC Amharic Jan 17, 2025

ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት መሆናቸው ዕውን ሲሆን፣ በርካታ የአፍሪካ አገራት መሪዎች እንኳን ደስ አለዎት…

Read more →

Posts pagination

Previous 1 … 350 351 352 353 354 … 357 Next

Copyright © 2026 Mereja Amharic

Copyright © 2026 Mereja Amharic