የዓለም ምግብ ፕሮግራም፣ በአሜሪካ የገንዘብ ድጋፍ በተለያዩ አገራት የሚሠጣቸውን ዕርዳታዎች እንዲያቆም ትዕዛዝ እንደደረሰው ሮይተርስ ዘግቧል። ውጭ …

የዓለም ምግብ ፕሮግራም የሚሠጣቸውን ዕርዳታዎች እንዲያቆም ትዕዛዝ ደረሰው Read more →

ኤርትራ፣ በኅዳር ወር ያገተቻቸውን ሦስት የአዘርባጃን አሳ አጥማጅ ጀልባዎችንና የአዘርባጃን ዜጎች የኾኑትን ሠራተኞች ለመልቀቅ ዝግጅት እያደረገች …

ኤርትራ ያገተቻቸውንየአዘርባጃን ጀልባዎችንና ዜጎችን ልትለቅ ነው Read more →

አንድ የአሜሪካ የፌደራል ፍርድ ቤት፣ ፕሬዝዳንት ትራምፕ 2 ሺሕ 200 የአሜሪካ ዓለማቀፍ የተራድዖ ድርጅት (ዩ ኤስ …

የአሜሪካ የፌደራል ፍርድ ቤት ትራምፕ የ USAID ሠራተኞች ሥራ እንዲያቆሙ ያስተላለፉት ትዕዛዝ አገደ Read more →

አሜሪካ በዓለም ዙሪያ የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የምትሠጠው ድጋፍ በቀጣዮቹ 5 ዓመታት እንደገና …

አሜሪካ እርዳታዋን ካልቀጠለች በኤች አይ ቪ ኤድስ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በ400 ፐርሰንት እንደሚጨምር ተሰማ Read more →

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር፣ በክልሉ የሚካሄዱ ወርቅና መዳብን ጨምሮ ማናቸውም የማዕድን ቁፋሮ ሥራዎች ከየካቲት 1 ጀምሮ ሙሉ …

በትግራይ ማንኛውም የወርቅ፣ መዳብና ማዕድን ቁፋሮ እንዲቆም ጌታቸው ረዳ አዘዘ Read more →

ካርቱም የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች፣ ከተማዋን መልሶ ለመቆጣጠር የተቃረበው የሱዳን ጦር ሠራዊት “የበቀል ጥቃት” ይፈጽምብናል የሚል ስጋት …

ካርቱም የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች የሱዳን ጦር ሠራዊት “የበቀል ጥቃት” እንዳሰጋቸው ገለፁ Read more →

እናት ፓርቲ፣ መኢአድና ኢሕአፓ፣ ገዥው ብልጽግና ፓርቲ በቅርቡ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ራሱን “የስኬት ማማ” ላይ እንዳለ …

እናት ፓርቲ፣ መኢአድና ኢሕአፓ፣ ገዥው ብልጽግና ፓርቲ በቅርቡ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ተቹት Read more →