Category: News
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት የ”ሕወሓትን ህጋዊ ሠውነት መሻር ተቀባይነት የለውም” ሲሉ አስታወቁ
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት የ”ሕወሓትን ህጋዊ ሠውነት መሻር ተቀባይነት የለውም” ሲሉ አስታወቁ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌተናል ጄነራል ታደሠ ወረደ የ”ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሕወሓትን ህጋዊ ሠውነት የመሻር ውሣኔ ተቀባይነት የለውም ብለው የገለፁ ሲሆን የፖለቲካ መፍትሔ እንዲሠጠውም” አሣስበዋል። “ሕወሓት …
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት የ”ሕወሓትን ህጋዊ ሠውነት መሻር ተቀባይነት የለውም” ሲሉ አስታወቁ Read more »
“ለሁለተኛ ጊዜ ቀዶ ህክምና ተሰርቷል፤ የሚቀሩ እባጮች ነበሩ አሁን እነርሱን ነው ቆርጠው ያወጡለት” – የአቶ ክርስቲያን ታደለ የቅርብ ሰው
“ለሁለተኛ ጊዜ ቀዶ ህክምና ተሰርቷል፤ የሚቀሩ እባጮች ነበሩ አሁን እነርሱን ነው ቆርጠው ያወጡለት” – የአቶ ክርስቲያን ታደለ የቅርብ ሰው ለሁለት ዓመት ከአንድ ወር በእስር የሚገኙት የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባሉ አቶ ክርስቲያን ታደለ ሰሞኑን ለሁለተኛ ጊዜ ቀዶ ህክምና ማድረጋቸውን ቤተሰባቸው …
“ለሁለተኛ ጊዜ ቀዶ ህክምና ተሰርቷል፤ የሚቀሩ እባጮች ነበሩ አሁን እነርሱን ነው ቆርጠው ያወጡለት” – የአቶ ክርስቲያን ታደለ የቅርብ ሰው Read more »
“ሊበርጢኖን” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
“ሊበርጢኖን” “ሊበርጢኖን የተባለው ስብስብ የቅዱስ የአስጢፋኖስን ተግሳጽ ከመቀበል ይልቅ አሴረበት፡፡ ሴራውን ያልተረዳውን ህዝብ አንሳስቶ አዘመተበት ፡፡ በመጨረሻም ገደለው፡፡ ዛሬ የማቀርብላችሁ ምስክርነት እስጢፋኖስ የተገደለበትን ሴራ የሚያሳስብና እንዳይደገም የሚያስተምረው በአብነቱ ትምህርት ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ “ከአቡነ ማትያስ ጀምሮ በዚህ ዘመን ያለን ካህናትና እናንተ …
ፀረ ህዝብ የሆነዉ ብልፅግና በእስቴ መካነየሱስ ከተማ አሰቃቂ ተግባር መፈፀሙ ተሰማ!!
ፀረ ህዝብ የሆነዉ ብልፅግና በእስቴ መካነየሱስ ከተማ አሰቃቂ ተግባር መፈፀሙ ተሰማ!! የእስቴ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ማንተፋርዶ ሞላ የተባለ ሆድ አደር ባንዳ የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ የሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ኮር አንድ ጉና ክፍለጦር አስቴ ዴንሳ ብርጌድ ሻለቃ ሁለት …
ፀረ ህዝብ የሆነዉ ብልፅግና በእስቴ መካነየሱስ ከተማ አሰቃቂ ተግባር መፈፀሙ ተሰማ!! Read more »
የፋኖ አመራሮችን ለማስገደል ተልዕኮ ተሰጥቶት የነበረው የደህንነት አባል እጅ ከፈንጅ ተያዘ!
የፋኖ አመራሮችን ለማስገደል ተልዕኮ ተሰጥቶት የነበረው የደህንነት አባል እጅ ከፈንጅ ተያዘ! የደህንነት አባሉ የፋኖ አመራሮች ያሉበትን ቦታ ጥቆማ በመስጠት በድሮን ለማስገደል እንዲሁም የፋኖ ሎጅስቲክ ማከማቻ ናቸው ብሎ የሚያስባቸው ቦታዎችን ለድሮን ተኳሾች ጥቆማ በመስጠት የማውደም ተልዕኮ ተሰጥቶት ነበር ተብሏል። የደህንነት አባሉ፡ …
የፋኖ አመራሮችን ለማስገደል ተልዕኮ ተሰጥቶት የነበረው የደህንነት አባል እጅ ከፈንጅ ተያዘ! Read more »
የሶማሌ ክልሉ ሙስጠፌ የኦብነግ አመራሮችን ማሰር ቀጥለዋል።
አብዲራህማን መሃዲ የሚመሩት የኦብነግ አንጃ፣ የሶማሌ ክልል መንግሥት አንድ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባሉን ጨምሮ አራት ከፍተኛ አመራሮቹን ጅግጅጋ ውስጥ በተያዘው ሳምንት መጀመሪያ ላይ እንዳሠረ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ላይ ባሠራጨው መረጃ አስታውቋል። በክልሉ መንግሥት ትንኮሳ ወደ ጦርነት ተገደን አንመለስም ያለው አንጃው፣ ቡድኑ …
በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ኹኔታ በአገሪቲ ሰላምና መረጋጋት እንዲኹም በቀጠናው ላይ የደቀነው ስጋት አኹንም ቀጥሏል ( ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ )
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ወቅታዊ ኹኔታ በአሜሪካ “ብሄራዊ ደኅንነት” እና “የውጭ ፖሊሲ” ላይ “ያልተለመደ” እና “ልዩ የኾነ ስጋት” ደቅኗል በማለት ከአራት ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ላይ ያሳለፉትን ፕሬዝዳንታዊ የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ ድንጋጌ ሰሞኑን ለአንድ ተጨማሪ …
“ጅራፍ አጮህን አልሰማ አሉ፡ ነፍጥ አነሳን” በደቡብ ጎንደር የክምር ድንጋይና የአከባቢው ታጋይ አርሶ አደሮች!
“ጅራፍ አጮህን አልሰማ አሉ፡ ነፍጥ አነሳን” በደቡብ ጎንደር የክምር ድንጋይና የአከባቢው ታጋይ አርሶ አደሮች! “ጅራፍ እያጮህን የአፈር ማዳበሪያ ስጡን ብለን ጠየቅን፡ አልሰማን አሉ።እንደውም “የጅራፍ ፖለቲካ” እያሉ ተሳለቁብን። እቅዳቸው ከጦርነት የሚተርፈውን አማራ በረሃብ ለመጨረስ ነበር። እኛ ግን ቀድመን ስለነቃን ጅራፍ እያጮኽን …
“ጅራፍ አጮህን አልሰማ አሉ፡ ነፍጥ አነሳን” በደቡብ ጎንደር የክምር ድንጋይና የአከባቢው ታጋይ አርሶ አደሮች! Read more »
የአብይ አሕመድ በግድቡ ሰው ሰራሽ ሃይቅ ላይ የተናገረው ውሸት ሲጋለጥ
የህዳሴ ግድብ የፈጠረው ሀይቅ የሚይዘው የውሀ መጠን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ያሏት ሀይቆች ከሚይዙት ውሀ መጠን ይበልጣል በሚል የቀረበው መረጃ የተሳሳተ ነው /ኢትዮጵያ ቼክ/- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን በተሰራጨ ንግግራቸው ላይ የህዳሴ ግድብ የፈጠረው ሀይቅ የሚይዘው የውሀ መጠን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ …
የአገዛዙ ወታደራዊ አዛዦች ላይ ከባድ የደፈጣ ጥቃት መፈፀሙ ተሰማ!
ዙ23ና ዲሽቃ በታጠቀ ከፍተኛ ቁጥር ባለው ሰራዊት ታጅበው ከማክሰኝት ወደ አዘዞ ሲጓዙ በነበሩ የአገዛዙ ወታደራዊ አዛዦች ላይ ከባድ የደፈጣ ጥቃት መፈፀሙ ተሰማ! ወታደራዊ አመራሮቹ ከፍተኛ ቁጥር ባለውና ከዙ23 ጀምሮ እስከ ዲሽቃ መሣሪያ በታጠቀ ሰራዊት ታጅበውም ከፋኖ ጥቃት ባለመትረፋቸው “የአህያ ባል …
በአርማጭሆ ቀጠና ልዩ ስሙ ኩርቢ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ከባድ ተጋድሎ ሲደረግ መዋሉ ታውቋል።
በአርማጭሆ ቀጠና ልዩ ስሙ ኩርቢ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ከባድ ተጋድሎ ሲደረግ መዋሉ ታውቋል። የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ደጃዝማች ኮር በሻለቃ እሸቴ አሸብር የሚመራው ደጀን አሸብር ክፍለጦር በአርማጭሆ ቀጠና ልዩ ስሙ ኩርቢ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ላይ ዛሬ ጳጉሜ …
በአርማጭሆ ቀጠና ልዩ ስሙ ኩርቢ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ከባድ ተጋድሎ ሲደረግ መዋሉ ታውቋል። Read more »
ታሪካዊው ዲማማ ዲክላሬሽን በተፈፀመባት ታሪካዊቷ ዲማማ ቀበሌ ላይ በርካታ የአገዛዙ ወታደሮች መገደላቸው ተሰማ!
ታሪካዊው ዲማማ ዲክላሬሽን በተፈፀመባት ታሪካዊቷ ዲማማ ቀበሌ ላይ በርካታ የአገዛዙ ወታደሮች መገደላቸው ተሰማ! በምዕራብ አማራ ቀጠና ፋግታ ለኮማ ወረዳ ስር በምትገኘው ድማማ ቀበሌ ማዘዣ ጣቢያቸውን አድርገው በነበሩ የአገዛዙ ወታደርች ላይ ዛሬ ጳጉሜ 03/2017 ከንጋት ጀምሮ በተወሰደ እርምጃ በርካታ ወታደሮች ሲገደሉ …
ታሪካዊው ዲማማ ዲክላሬሽን በተፈፀመባት ታሪካዊቷ ዲማማ ቀበሌ ላይ በርካታ የአገዛዙ ወታደሮች መገደላቸው ተሰማ! Read more »
መንግስት የሚልከውን ነዳጅ በአካባቢው በሚመረት ወርቅ ቀይረው የሚቀበሉት ባለስልጣናት
መንግስት የሚልከውን ነዳጅ በአካባቢው በሚመረት ወርቅ ቀይረው የሚቀበሉት ባለስልጣናት “የኮፖሬሽኑ አመራሮች ኮርፖሬሽኑ የመንግስት ተቋም እንደመሆኑ መጠን ድርጊቱን ተከታትሎ ማስቆም ሲገባው ከዚህ ፍፁም ተቃራኒ በሆነ ሁኔታ በአካባቢው በሚከናወናው ነዳጅን በወርቅ የመቀየር ስራ ላይ ተጠምደዋል” ተጨማሪ ያንብቡ: https://tinyurl.com/pppxe93h
የባህል ስብጥር ባለበት አገር culture apartheid ያዛልቃል? ( ያሬድ ኃይለማርያም)
የባህል ስብጥር ባለበት አገር culture apartheid ያዛልቃል? ( ያሬድ ኃይለማርያም) +++ የአገዛዝ ሥርዓቱ አይን ባወጣ መንገድ እየፈጸመ ያለው Cultural Apartheid ከወዲሁ እልባት ሊበጅለት ካልቻለ በማህበረሰቦች መካከል ቁርሾን፣ መቃቃርና ጤናማ ያልሆነ ግንኙነት እንዲስፋፋ ያደርጋል። እንደ ኢትዮጵያ ባለ እጅግ የተሰባጠረ ባህልና የማንነት …
የባህል ስብጥር ባለበት አገር culture apartheid ያዛልቃል? ( ያሬድ ኃይለማርያም) Read more »
የተገባደደው 2017 በጨረፍታ
የተገባደደው 2017 በጨረፍታ የተገባደደው 2017 በጀት ዓመት የተጀመረው በማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ዕርምጃ ዜና ነበር፡፡ ሐምሌ 2016 ዓ.ም. ግድም በእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ታጅቦ የተበሰረው የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም… https://ethiopianreporter.com/145366/
ጉምሩክ ኮሚሽን አዋጅ በሚፃረር ሰርኩላር የሕግ ጥሰቶችን እያለማመደ ነው ተባለ
ጉምሩክ ኮሚሽን አዋጅ በሚፃረር ሰርኩላር የሕግ ጥሰቶችን እያለማመደ ነው ተባለ ‹‹ሰርኩላር ከአዋጁ ጋር የሚጋጭ ከሆነ አዋጁን ለማሻሻል እየተሠራ ነው›› ጉምሩክ ኮሚሽን የጉምሩክ ኮሚሽን በሕዝብ ወካዮች ምክር ቤት የወጣ አዋጅ የሚፃረር ሰርኩላር በማውጣት ሕጎች እንዲጣሱ ልምምድ… https://ethiopianreporter.com/145209/
በኢትዮጵያ 37 ሚሊዮን ዜጎች ለመሠረታዊ አገልግሎቶች ውኃ አያገኙም
በኢትዮጵያ 37 ሚሊዮን ዜጎች ለመሠረታዊ አገልግሎቶች ውኃ ማግኘት እንደማይችሉ ተመድ በሪፖርቱ አስታወቀ ማኅበራዊ ሲሳይ ሳህሉ – September 3, 2025 የተባበሩት መንግሥታት የሕፃናት መርጃ ድርጅትና የዓለም ጤና ድርጅት በጋራ ባወጡት ሪፖርት፣ በኢትዮጵያ 37 ሚሊዮን ዜጎች ለመሠረታዊ አገልግሎት የሚሆን ውኃ ለማግኘት አይችሉም …