መንግስት የመከላከያ የክብር አባል ያደረገውን የአክቲቪስት ስዩም ተሾመን አድራሻው አላውቅም ሲል ዛሬ ለከፍተኛ ፍርድ ቤት ገለፀ። …

የሕዝብ እንደራሴዎችን ደብድቦና አዋርዶ የሚያመጣው ፌዴራል ፖሊስ ስዩም ተሾመን አድራሻውን አላውቅም ማለቱ ስላቅ ነው Read more →

“እየመራን ያለው አሰቃቂና ሞራል ገዳይ የድህነት ሕይወት ለስራችን እንቅፋት እየሆነብን ነው”— የጤና ባለሙያዎች (መሠረት ሚድያ)- ለብዙ …

የጤና ባለሙያዎች በ30 ቀን ምላሽ ካላገኙ እስከ ስራ ማቆም የሚደርስ እርምጃ እንደሚወስዱ አስታውቀዋል Read more →

ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሆነው ስልጣን ተረከቡ። ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ምን አሉ …

ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሆነው ስልጣን ተረከቡ። Read more →

በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር የሆኑት ቤተ እስራኤላዊው አብርሃም ንጉሴ ዛሬ አፍሪካ ኅብረት የሩዋንዳውን የዘር ጭፍጨፋ ለማሰብ ካዘጋጀው …

ፈላሻው በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ከአፍሪካ ሕብረት ስብሰባ ተገደው ተባረሩ Read more →

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ፣ ሕወሓት ከስልጣን አሰናብቶ ከመቀሌ ዱባይ ያባረራቸውን የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳን ከሃላፊነት …

ሕወሓት ያሰናበታቸውን ጌታቸው ረዳን እሳቸው እንዳሰናበቱት አብይ አሕመድ ገለፁ Read more →

በማይናማር በወታደራዊ ካምፖች ውስጥ ታጉረው ከወር በላይ እንደቆዩ የሚናገሩ ኢትዮጵያዊያን፤ ‘’መንግስት ይድረስልን’’ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ተታለው …

በማይናማር በወታደራዊ ካምፖች ውስጥ ታጉረው ከወር በላይ እንደቆዩ የሚናገሩ ኢትዮጵያዊያን ጥሪ አቀረቡ፡፡ Read more →