የፎቶው ባለመብት, EHRC የምስሉ መግለጫ, ምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መለሰ (በስተግራ) እና ኮሚሽነር ርግበ ገ/ሐዋርያ …

የኢሰመኮ ምክትል ዋና ኮሚሽነርን ጨምሮ ሁለት ኮሚሽነሮች የሥራ ዘመናቸው ሳይጠናቀቅ መልቀቂያ አስገቡ Read more →

የፌዴራል ገቢ ግብር ረቂቅ አዋጅ ተግባራዊ ከተደረገ የአገሪቱን የውጭ ኢንቨስትመንት ሊጎዳ እንደሚችል ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ አሳሰበ፡፡ በሕዝብ …

የፌዴራል ገቢ ግብር ረቂቅ አዋጅ ሥራ ላይ ከዋለ የውጭ ኢንቨስትመንት ሊጎዳ እንደሚችል ተነገረ Read more →

ሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ.ም. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ …

የአብይ የፖለቲካ ቁማር እየተጫወተበት ያለው ምርጫ ቦርድ እና የምርጫ ሕግ Read more →

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የታላቁ ህዳሴ ግድብን አስመልክተው ስላደረጉት ንግግርም ሆነ፣ የውጭ …

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ስለፕሬዚዳንት ትራምፕ ንግግር ማብራሪያ ከመስጠት ተቆጠቡ Read more →

ዳንጎቴ ግሩፕ በኦሮሚያ ክልል ሙገር አቅራቢያ ከሚገኘው የሲሚንቶ ፋብሪካ በተጨማሪ፣ ሁለተኛውን የሲሚንቶ ፋብሪካ በሸገር ከተማ አስተዳደር …

ዳንጎቴ ግሩፕ በሸገር ከተማ የሲሚንቶ ፋብሪካ ለመገንባት ፈቃድ ማግኘቱ ተገለጸ Read more →

በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፅህፈት ቤት ውስጥ የሚሰሩ ከ40 በላይ ሰራተኞች ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ይዘው ተገኙ …

በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፅህፈት ቤት ውስጥ የሚሰሩ ከ40 በላይ ሰራተኞች ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ይዘው ተገኙ Read more →

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ አሜሪካ የኢትዮጵያውን ታላቁ ሕዳሴ ግድብ በገንዘብ ደግፋለች ሲሉ ርግጠኝነት በሌለው መልኩ ትናንት በድጋሚ …

ትራምፕ አሜሪካ የኢትዮጵያውን ታላቁ ሕዳሴ ግድብ በገንዘብ ደግፋለች ሲሉ በድጋሚ ተናግረዋል። Read more →

በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን የጭልጋ ወረዳ አስተዳደር፣ “በቅማንት ስም የሚንቀሳቀስ ጽንፈኛ” ሲል የጠራው ታጣቂ ቡድን …

በቅማንት ስም የሚንቀሳቀስ ጽንፈኛ አርሶ አደሮችን ገሏል ሲል የጭልጋ አስተዳደር ከሰሰ Read more →