ኢትዮጵያ የሮይተርስ የዜና ወኪል ጋዜጠኞችን በሀገሪቱ የመሥራት መብት እንደነጠቀች የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘገበ። በመጪው ቅዳሜ እና …

ኢትዮጵያ የሮይተርስ የዜና ወኪል ጋዜጠኞችን በሀገሪቱ የመሥራት መብት እንደነጠቀች የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘገበ። Read more →

የእስራኤል የመብት ተሟጋች ድርጅቶች፣ የአገሪቱ መንግሥት ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችንና ጥገኝነት ጠያቂዎችን ወደ አገራቸው እንዳይመልስ ጠየቁ። የመብት ተሟጋች …

የእስራኤል የመብት ተሟጋች ድርጅቶች፣ የአገሪቱ መንግሥት ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችንና ጥገኝነት ጠያቂዎችን ወደ አገራቸው እንዳይመልስ ጠየቁ። Read more →

ኢሕአፓ፣ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤን ለመዘገብ አዲስ አበባ የሚገቡ የውጭ ጋዜጠኞች በአማራ፣ ኦሮሚያ እና ትግራይ ሲካሄዱ …

አዲስ አበባ የሚገቡ የውጭ ጋዜጠኞች በአማራ፣ ኦሮሚያ እና ትግራይ ሲካሄዱ ለቆዩና አሁንም በመካሄድ ላይ ለሚገኙ ግጭቶችና የድሮን ጥቃቶች ሽፋን እንዲሠጡ ጠየቀ። Read more →

የሕወሃት ሊቀመንበር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል፣ ሰሞኑን በአፍሪካ ኅብረት ጽሕፈት ቤት ጉባኤ የሚያካሂዱ የአባል አገራት መሪዎች የፕሪቶሪያው የግጭት …

ደብረጺዮን ገብረሚካኤል የአፍሪካ መሪዎች የፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት መተግበር እንዳለበት በይፋ እንዲያረጋግጡ ጠየቁ Read more →