ፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ምርት አቆመ
ፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ባጋጠመው የሸንኮራ አገዳ አቅርቦት እጥረት ምክንያት ከትላንት ሰኞ ጥር 25፣ 2018 ዓ፣ም ጀምሮ ለተከታታይ 45 ቀናት ምርት እንደሚያቆም ተሰማ። የፋብሪካው አሥተዳደር ከዚህ ቀደም ለስኳር ኮርፖሬሽን ባቀረበው ሪፖርት፣ ዓመቱን ሙሉ ለስኳር ምርት የሚበቃ የሸንኮራ አገዳ ምርት ክምችት እንዳለ …
ፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ባጋጠመው የሸንኮራ አገዳ አቅርቦት እጥረት ምክንያት ከትላንት ሰኞ ጥር 25፣ 2018 ዓ፣ም ጀምሮ ለተከታታይ 45 ቀናት ምርት እንደሚያቆም ተሰማ። የፋብሪካው አሥተዳደር ከዚህ ቀደም ለስኳር ኮርፖሬሽን ባቀረበው ሪፖርት፣ ዓመቱን ሙሉ ለስኳር ምርት የሚበቃ የሸንኮራ አገዳ ምርት ክምችት እንዳለ …
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፈው ሳምንት ረቡዕ በኒዠር ዋና ከተማ ኒያሚ አቅራቢያ በሚገኝ አንድ ዓለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ በተፈጸመ ጥቃት ሁለት ቦይንግ 737 አውሮፕላኖቹ “መጠነኛ” ጉዳት እንደደረሠባቸው ገለጠ። በጥቃቱ ጉዳት የደረሠባቸው አውሮፕላኖች፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አጋር የሆነውና መቀመጫውን ቶጎ ያደረገው ‘ስካይ …
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አይሮፕላኖች በእስላማዊ ታጣቂዎች ጥቃት ተፈፀመባቸው Read more »
ባለፈው ሳምንት በመንግሥት ወታደሮች እና በትግራይ ኃይሎች መካከል በተፈጠረው ግጭት ሳቢያ ከራያ የተለያዩ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ነዋሪዎች የትግራይ ታጣቂዎች ከአካባቢው ለቀው እንዲወጡ የሚጠይቅ ሠላማዊ ሰልፍ በዛሬው ዕለት በራያ ቆቦ ከተማ አድርገዋል፡፡ ሠልፈኞቹ፣ መንግሥት ደኅንነታቸውን እንዲያስጠብቅላቸው፣ ምርጫ ተደርጎ የራያ ማንነትና የወሠን ጥያቄ …
” አክሱምን ይዘን ስናልፍ አክሱም ገብቶ ወጣቶች በጅምላ ሲረሽን ጸብ ተፋፍሟል። ዓድዋን ይዘን ስናልፍ ዓድዋ ሄዶ ፋብሪካዎች ሲፈታ፣ ሲሰርቅ ጸብ ተጋግሏል ” – ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ስለኤርትራ 🔴 ” ጸቡ የተጀመረው ብዙዎች እንደሚያስቡት የቀይ ባህር ጉዳይ ሲመጣ አይደለም! ” …
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ በአገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት 8 ዓመታት በነበሩት ግጭቶች ሳቢያ የጠፋው የሰው ሕይወት፣ የወደመው ንብረትና የተናጋው ማኅበራዊ ትስስር ገና ሳይጠገን አኹን ደግሞ በፌዴራል መንግሥቱና በሕወሓት መካከል ዳግም ጦርነት እያንዣበበ መኾኑ ፓርቲያችንን በእጅጉ ያሳስበዋል። የ2013ቱ የሚሊዮኖችን …
ትናንት ለጉብኝት አዲስ አበባ የገቡት የብሪታንያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ይቬት ኩፐር፣ የደገሃቡር-ቀብሪደሃር ፕሮጀክት የኢነርጂ ፕሮጀክቶችን ለመገንባት የሚያስችሉ ስምምነቶችን ትናንት ከመንግሥት ጋር ተፈራርመዋል። ሚንስትሯ ከአገሪቱ ባለሥልጣናት ጋር ኢትዮጵያዊያን ወደ ብሪታንያ የሚያደርጉትን ኢመደበኛ ፍልሰትን በመግታት ዙሪያ እንደሚወያዩ ከጉብኝታቸው ቀደም ሲል ባወጡት መግለጫ …
በኢመደበኛ ፍልሰት ወደ ብሪታንያ የገቡ ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው በቶሎ እንዲመለሱ ሊደረግ መሆኑ ተሰማ Read more »
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ምክር ቤት አባሉ እና በቅርቡ ከገዥው ብልጽግና ፓርቲ ጋር የተዋሃደው የቀድሞው ተቃዋሚ የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አመራር የነበሩት ዮሐንስ ተሠማ የክልሉ ዓቃቤ ሕግ ከመሠረቱባቸው የሽብር ክሶች ነጻ ናቸው ሲል ውሳኔ ሠጠ። በአሶሳ ከተማ የፌደራሉ …
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዮሐንስ ተሠማ የክልሉ ዓቃቤ ሕግ ከመሠረቱባቸው የሽብር ክሶች ነጻ ናቸው ሲል ውሳኔ ሠጠ። Read more »
ወደ ትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ዛሬ ጠዋት በከፊል ተጀመረ የበረራ መለያው ‘ET100’ የሆነ አንድ ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ከአዲስ አበባ ተነስቶ መቀሌ አሉላ አባነጋ ኤርፖርት ከደቂቃዎች በፊት (ከጠዋቱ 1:49 ላይ) ማረፉ በሚድያችን ተረጋግጧል፣ ይሁንና በአንድ ቀን …
ወደ ትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ዛሬ ጠዋት በከፊል ተጀመረ Read more »
አማራ ጠሉ የአብይ አህመድ ስርዓት ገበያ በወጣ ህዝብ ላይ ግፍ ፈፀመ። በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን መቄት ወረዳ ፍላቂት ትላልቅ ፎቆችን እንደ ቤተ መንግስት አስቦ የሚኖረው የአፓርታይዱ አብይ አህመድ ስርዓት ያለ የለለ ኃይሉን አንቀሳቅሶ መቄት ወረዳ አግሪት ገበያ በወጡ ንፁሃን ላይ …
በሰሜን አማራ ቀጠና ወርቅ ደቦ ከተማ በተደረገ ውጊያ ከ15 በላይ የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ተደረጉ! በከተማዋ አገዛዙ ጥምር ኃይል ብሎ የሚጠራቸው የመከላከያ ሰራዊት፡ የአድማ ብተናና የሚኒሻ ኃይሎች በጋራ በመሆን ጥቃቱን ለመከላከል የሞከሩ ቢሆንም ነገር ግን ከወደ ፋኖ የተሰነዘረባቸውን የፀረ መከላከልና …
በሰሜን አማራ ቀጠና ወርቅ ደቦ ከተማ በተደረገ ውጊያ ከ15 በላይ የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ተደረጉ! Read more »
የደቡብ ወሎ ዞን ኮማንድ ፖስት በንፁኋኖች ላይ ከወትሮው በተለየ መልኩ ጥቃቶች እንዲፈፀሙ ስለመወሰኑ መረጃው አፈትልኮ ወጣ! የደቡብ ወሎ ዞን ኮማንድ ፖስት አመራሮች በመካነሰላም ከተማ ባካሄዱት ሚስጥራዊ ስብሰባ ከወትሮው በባሰና ተከታታይነት ባለው መልኩ በንፁኋኖች ላይ ጥቃት እንዲፈፀም ስለመወሰናቸው ለመረብ ሚዲያ የደረሰው …
የደቡብ ወሎ ዞን ኮማንድ ፖስት በንፁኋኖች ላይ ከወትሮው በተለየ መልኩ ጥቃቶች እንዲፈፀሙ ስለመወሰኑ መረጃው አፈትልኮ ወጣ! Read more »
ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ስማቸው በኤፕስታይን ኢሜይል ላይ የተጠቀሰበትን አግባብ በተመለከተ ለመሠረት ሚድያ ምላሽ ሰጡ የአሜሪካ መንግስት ትናንት ይፋ ያረገው የወንጀለኛው የጄፍሪ ኤፕስታይን መረጃዎች ላይ የፕሮፌሰር ብርሀኑ ስም ለ ‘ግንቦት ሰባት’ የትጥቅ ትግል ድጋፍ በሚደረግበት ዙርያ የነበረ የኢሜይል ልውውጥን ይዞ ወጥቷል፣ …
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ኩርሙክ የወርቅ ፕሮጀክት ሊሸጥ ነው ከፍተኛ የወርቅ ክምችት እንዳለበት በሚታመነውና ከአሶሳ እስከ ሱዳን ድንበር በተንሰራፋው የመቶ ኪሎሜትሮች የኩርሙክ ወርቅ ፕሮጀክትን እስካሁን ይዞ ያስተዳድር የነበረው አላይድ ጎልድ ኩባንያ ፕሮጀክቱን ለቻይናው ዝጅን ኩባንያ ለማስተላለፍ እየተዘጋጀ መሆኑን ሰምተናል። ያለፉትን አመታት የግብፅ …
የአሜሪካ ፍርድ ቤት የትራምፕ አስተዳደር የኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ ከለላ እንዲያበቃ የሰጠውን ውሳኔ በጊዜያዊነት አገደ። የአሜሪካ የፌደራል ዳኛ የትራምፕ አስተዳደር ለኢትዮጵያ ዜጎች የተሰጠው ከለላ በማብቃት ከሃገር እንዲወጡ ያዘዘውን ውሳኔ በጊዜያዊነት አግዶታል። ዳኛው ጉዳዩ በህግ አግባብ በደንብ እስኪታይ ድረስ በየካቲት 13 የሚጀምረው የከለላ …
የአሜሪካ ፍርድ ቤት የትራምፕ አስተዳደር የኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ ከለላ እንዲያበቃ የሰጠውን ውሳኔ በጊዜያዊነት አገደ። Read more »
የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አማካሪና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የቀድሞ ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ የሚመሩት ስምረት ፓርቲ፣ “ኋላቀር” ሲል የጠራው የሕወሃት ቡድን ከባድ መሳሪያዎችን ወደ አማራ እና አፋር ክልሎች በማስጠጋት ተኩስ ከፍቷል በማለት ከሠሠ። ስምረት፣ ሕወሃት አፋር ክልልን እና የጎንደር አካባቢን ያካለለ “መጠነ-ሰፊ” …
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሃሙድ የሱፍ፣ የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት እና ሕወሃት መተማመንን ከሚሸረሽሩ ድርጊቶች እንዲቆጠቡ እና እስካሁን ያልተፈቱ ጉዳዮችን በገንቢ ንግግር እንዲፈቱ ጠየቁ። የሱፍ፣ በትግራይ ክልል ሰሞኑን የተከሠቱ ክስተቶች በጥልቅ እንዳሳሰቧቸው እኩለ ቀን ላይ ባወጡት መግለጫ ገልጸዋል። ሁኔታውን በቅርብ እየተከታተሉ …
የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት እና ሕወሃት መተማመንን ከሚሸረሽሩ ድርጊቶች እንዲቆጠቡ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን አሳሰቡ Read more »
ጥር 23 ጀምሮ በስስ ፌስታል እቃ መያዝ ሆነ መሸጥ በህግ ያስቀጣል ! ” ህጉ ወጥቷል ፤ ማህበረሰቡ ማክበር አለበት ፤ ካላከበረ ህግ አስከባሪ ሁሉ እርምጃ የመውሰድ ግዴታ አለበት ” – ባለስልጣኑ ⚫️ ” አዋጁ ያስቀመጠው የጊዜ ገደብ ነገ ከመሆኑ፣ እሱም …
ተቃውሞው ችላ ተብሏል ………. ጥር 23 ጀምሮ በስስ ፌስታል እቃ መያዝ ሆነ መሸጥ በህግ ያስቀጣል ! Read more »
በመድፍ፣ በቢ ኤም 107፣ ዙ23 እና ሞርተሮች ታግዞ ከባድ ውጊያ የከፈተው ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ዛሬ ጥር 22/2018 ዓ.ም ደቡብ ወሎ ዞን ተንታ እና መቅደላ ወረዳ እንዲሁም ማሻ ከተማ ዙሪያ ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ያስተናገደ ሲሆን ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ …