Amharic News
የአብይ አሕመድ የግል እስረኛ ሶስት አዳዲስ ክሶች ተመሰረቱባቸው
የፌደራሉ ዓቃቤ ሕግ በቀድሞው የሠላም ሚንስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ ላይ ሦስት አዲስ ክሶች መመስረቱ ተሰማ ። …
ሕወሓት የፕሪቶሪያው ስምምነት አተገባበር ይገምገም ሲል አፍሪካ ሕብረትን ጠየቀ
በምርጫ ቦርድ ሕጋዊነቱ የተሰረዘበት ሕወሃት፣ የአፍሪካ ኅብረት የፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት አደራዳሪ አካል የስምምነቱን አተገባበር እና …
ሕወሓት የፕሪቶሪያው ስምምነት አተገባበር ይገምገም ሲል አፍሪካ ሕብረትን ጠየቀ Read more →
ብልጽግና ፓርቲ በባሕር በር ዙሪያ መግለጫዎችን በማውጣት ኢትዮጵያን የቀይ ባሕር ቁልፍ ባለድርሻ እንድትሆን የሚያደርገው ሙከራ “የማይሳካ”ነው
የኤርትራ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር፣ የኢትዮጵያው ገዥ ብልጽግና ፓርቲ በባሕር በር ዙሪያ መግለጫዎችን በማውጣት ኢትዮጵያን የቀይ ባሕር …
ኢትዮጵያ በተናጥል እና ባልተቀናጀ ሁኔታ ከፍተኛ ውሃ በመልቀቅ ችግር እየፈጠረች ትገኛለች ( ግብጽ )
የግብጽ የውሃና መስኖ ሚንስቴር፣ ኢትዮጵያ ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ በተናጥል እና ባልተቀናጀ ሁኔታ ከፍተኛ ውሃ በመልቀቅ ችግር …
ኢትዮጵያ በተናጥል እና ባልተቀናጀ ሁኔታ ከፍተኛ ውሃ በመልቀቅ ችግር እየፈጠረች ትገኛለች ( ግብጽ ) Read more →
የአብይ አሕመድ ወታደሮች በሞያሌ አቅራቢያ ኬንያን አቋርጠው ለሁለት ሰዓታት የዘለቀ የትጥቅ ግጭት አስነስተዋል
በሞያሌ ፖሊስ ጣቢያ (OB No. 32/22/11/2025) በቀረበው ይፋዊ ሪፖርት መሠረት፣ የኬንያ ፖሊስ፣ የአስተዳደር ፖሊስ አገልግሎት እና …
የአብይ አሕመድ ወታደሮች በሞያሌ አቅራቢያ ኬንያን አቋርጠው ለሁለት ሰዓታት የዘለቀ የትጥቅ ግጭት አስነስተዋል Read more →