Amharic News
UTC 16:00 የዓለም ዜና 020414
የዕለቱ ዜና
የኤርትራ መንግስት ከእኛ ጋር ለመታረቅ ከፈለገ ከጉያችን ያሉ የኤርትራ ተቃዋሚዎች ምን ይሆናሉ ብለን አንሰጋም ሲሉ አንድ የኢትዮጵያ መንግስት መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣን ተናገሩ
መጋቢት ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የፐብሊክ ዲፕሎማሲና ኮሚኒኬሽን ዳይሬክቶሬት…
የሌቦች ማምረቻ የሆነው የኢሕአዴግ መንግስት ጨረታ ሲጋለጥ
የመንግስት ባለስልጣናት የሙስና መንገዳቸውን ለማሳካት ሲሉ በመንግሥት ፖሊሲ፣ አሠራርና መመርያ ላይ ጫና እየፈጠሩ እንደሚመቻቸው ተደርጎ እንዲወጣ…
የአድባራት አስተዳዳሪዎች ማኅበረ ቅዱሳንን በአሸባሪነት መፈረጃቸው ሊቃነ ጳጳሳቱን አስቆጣ ::
ቅሬታቸውን ለፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ሓላፊዎች ገልጸዋል:(አዲስ አድማስ መጋቢት 20 2006 ዓ.ም)የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታይ በኾኑ የከፍተኛ…
አሜሪካኖች በህወሃት ስትራቴጂ የተሰራው ኢህአዴግ የምስራቅ አፍሪካ ቀንድ ዋንኛ የችግር ምንጭ ስለመሆኑ ድምዳሜ ላይ ደርሰዋል።
የአሜሪካን ባለስልጣናት ኢህአዴግን በተመለከተ የሚጠቀሙት ቃልና የድምጻቸው ቃና ተቀይሯል::ጎልጉል ፦ ለአፍሪካ ቀንድ ሰላም ብቸኛ ተዋናይና ፊት…
ሰላማዊ ሰልፉ በተያዘለት ቀን መጋቢት 28 መነሻውን ቀበና መድሃኒአለም አንድነት ቢሮ አድርጎ ይካሄዳል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል ህገ ወጥ ደብዳቤ ለአንድነት ጻፈ::
“…የሰላማዊ ሰልፍ ጥያቄውን አልተቀበኩትም::” የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርምላሹን አልቀበልም በማለቱም በፖስታ ቤት ተልኮለታል ህገ መንግስቱ እውቅና…
ይድረስ ወያኔ የምርጫን መምጣት ጠብቆ ያሰማራችሁም ሆናችሁ በጥላቻ ፖለቲካ የተካናችሁ ህዝብን በጅምላ መፈረጅ ወንጀል ነው!!!
ሺህ ዘመናት በኢትዮጵያዊነቱ የኖረውን የትግራይ ህዝብን፤ከተፈጠረ 40 አመት ያልሞላው ህወሐት እኔ ከሌለሁ ትጠፋላችሁ ይላል፡፡ የትግራይ ተወላጅ…
የህዝበ-ሙስሊሙ ትግል መበርታቱና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ ውስጡን እየነደደ ያለው ችግር ወያኔን አጣብቂኝ ውስጥ ከቶታል። ኢህአዴግ ከቀን ወደ ቀን ቀውስ እየተደራረበት ነው።
ኢህአዴግ የእምነት ተቋማትን በጥብቅ የሚቆጣጠርበት ህግ ሊያጸድቅ ነው።ህጉ ጣጣ እንዳያመጣ የሰጉ ኢህአዴግን እየመከሩ ነው። ጎልጉልኢትዮጵያን ከሁለት…