የሱዳን ዜጎችን በመጠቀም በቀን ከ1 ሚልዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ በኤርፖርት በኩል ከሀገር እየወጣ ይገኛል፣ እንዴት? “ከዚህም በተጨማሪ ‘መስመርተኛ’ እና ‘ድርድር’ በሚል ህገወጥ አሰራር አንድ የኤርፖርት ፈታሽ በቀን እስከ 200 ሺህ ብር ገንዘብ ለኪሱ ይቀበላል” ተጨማሪ ያንብቡ: https://tinyurl.com/2vcb5tak

በኢትዮጵያ የአውሮፓ ኅብረት ልዑክ፣ 22 የኅብረቱ አባል አገራትና ኖርዌይ፣ ፌደራል መንግሥቱና ሕወሃት ከቀጣዩ ሳምንት በፊት “ፖለቲካዊ ንግግር” እንዲጀምሩ ጠይቀዋል። አውሮፓ ኅብረት እና አገራቱ በዚህ መግለጫቸው፣ እስካሁን ተግባራዊ ባልሆኑት የግጭት ማቆም ስምምነቱ አንቀጾች አተገባበር ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ እንደሆኑ አረጋግጠዋል። ተፈናቃዮች ወደ …

በኢትዮጵያ የአውሮፓ ኅብረት ልዑክ፣ 22 የኅብረቱ አባል አገራትና ኖርዌይ፣ ፌደራል መንግሥቱና ሕወሃት ፖለቲካዊ ንግግር እንዲጀምሩ ጠይቀዋል Read more »

ዓለማቀፉ የጋዜጠኞች ፌዴሬሽን፣ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በዶይቼ ቬለ ዘጠኝ ዘጋቢዎች ላይ የጣለውን ጊዜያዊ እገዳ ባስቸኳይ እንዲያነሳ ትናንት ባወጣው መግለጫ ጠይቋል። ፌዴሬሽኑ፣ ውሳኔው ጣቢያውን “ዝም ለማሠኘት” እና “በአማራ ክልል ስለሚካሄደው ግጭት ኢትዮጵያዊያን ገለልተኛ መረጃ እንዳያገኙ ለመገደብ” ያለመ ነው በማለት ተችቷል። …

በአማራ ክልል ስለሚካሄደው ግጭት ኢትዮጵያዊያን ገለልተኛ መረጃ እንዳያገኙ ተገድቧል! ( ዓለማቀፉ የጋዜጠኞች ፌዴሬሽን ) Read more »

መኢአድን፣ እናት ፓርቲንና ኢሕአፓን ጨምሮ አምስት ፓርቲዎች የመሠረቱት ጥምረት፣ ዓለማቀፉ ኅብረተሰብ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚካሄዱ “ማንነት” እና ኃይማኖት-ተኮር” ጥቃቶች መንግሥታዊ መዋቅሮችን የተከተሉ ስለመኾናቸው ምርመራ እንዲያደርግ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጥሪ አድርጓል። በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ አርሲ ዞን በሚገኙ ወረዳዎች ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች …

ዓለማቀፉ ኅብረተሰብ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚካሄዱ “ማንነት” እና ኃይማኖት-ተኮር” ጥቃቶች መንግሥታዊ መዋቅሮችን የተከተሉ ስለመኾናቸው ምርመራ ያድርግ Read more »

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሲቪል ሠርቪስ ቢሮ፣ መንግሥት ከመስከረም ጀምሮ ለኹሉም መንግሥት ሠራተኞች በፈቀደው የደመወዝ ማሻሻያ መሠረት ገንዘብ ሚንስቴር የፈቀደው የ10 ወር የደመወዝ በጀት ከክልሉ ሠራተኞች ቁጥር አንጻር ሲታይ በቂ እንዳልኾነ አስታውቋል። ቢሮው፣ በክልሉ ሠራተኞች የደመወዝ ጭማሪ በጀት ላይ ከ1 ነጥብ …

ከአንድ ክልል የደመወዝ ጭማሪ በጀት ላይ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ ጉድለት ተፈጠረ Read more »

ኤርትራ፣ የኢትዮጵያን የባሕር በር ፍላጎት ለመግታት የመከላከያ ኃይሏን በማጠናከርና ቀጠናዊ ተጽዕኖዎችን በመፍጠር ላይ መኾኗን የአገሪቱ ማስታወቂያ ሚንስቴር ዛሬ ለኤርትራ ሕዝብ በትግሬኛ ባሠራጨው ጽሁፍ ላይ አስታውቋል። ተጽዕኖ ፈጣሪ አገራትና ዓለማቀፍ ድርጅቶች የኢትዮጵያን አካሄድ እንዲያወግዙና ኢትዮጵያ ቀጠናዊ ግጭት ከመቀስቀስ እንድትቆጠብ ግፊት እንዲያደርጉ …

ኤርትራ ለኢትዮጵያ የባሕር በር አልባነት ተጠያቂ እንዳልኾነች ኹሉ የኢትዮጵያን የባሕር በር ሕልም እውን የማድረግ ግዴታም የለባትም Read more »