Author: VOA Amharic
በቅርቡ ከአገር ተሰዶ የወጣው የማራኪ መጽሔት ማኔጂንግ ኤዲተር አረፈ።
በስደት ላይ የሚገኘው የማራኪ መጽሔት ማኔጂንግ ኤዲተር ሚልዮን ሹርቤ ባደረበት ህመም በትላንትናው እለት አረፈ። ሚልዮን፤ “በኢትዮጵያ…
ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ኦክተውበር 14, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ…
በዓለም ባንክ ላይ የተወጣው ሰልፍ
የዓለም ባንክ ለሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ ጉዳይ ቅድሚያ እንዲሰጥና ተጠያቂነትም እንዲኖረው ያሳሰቡ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ-ኢትዮጵያ…
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ ወደ እሥር ቤት ተላከ – ኦክተውበር 13, 2014
Temesgen Desalegn convicted
አንድነት የአመራር ለውጥ አደረገ – ኦክተውበር 13, 2014
UDJ leadership change