የግንቦት 7 ስትራቴጂ፤ «ጭብጥ ቆሎ ይዘህ ወደ አሻሮ ተጠጋ»
ግንቦቶቹ የደምህት አመራርና ወታደሮች ከድተው ለወያኔ እጅ መስጠታቸውን የኤርትራው ትግል እየተጠናከረ ስለሆነ ነው እያሉ ይቀልዱብናል። መቸም የጨነቀው ብዙ ሊል ይችላል ግን ግንቦቶቹ አንድ ነገር እባካችሁ ተረዱ፤ መጀመሪያ የራሳችሁን ግንቦት 7 የሚባለውን ቤታችሁን አጠናክሩ። ለራሳችሁ ጥንካሬና በእግራችሁ ለመቆም ስሩ። ሊቀመንበራችሁም አስመራ …