በኦሮሚያ ክልል፣ በጅማ ዞን፣ ጌራ ወረዳ፣ ዋላ በሚባል ቀበሌ በሺሕ የሚቆጠሩ የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በተፈጸመባቸው ጥቃት …

ኦሮሚያ ክልል የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በተፈጸመባቸው ጥቃት ሳቢያ ከቀያቸው ተፈናቀሉ Read more →

(መሠረት ሚድያ)- በደቡብ ወሎ ኮምቦልቻ ከተማ አቅራቢያ ‘ጮሬሳ’ ተብሎ በሚጠራው ካምፕ ውስጥ ከ890 በላይ የፖለቲካ እስረኞች …

ከ890 በላይ የፖለቲካ እስረኞች በምግብ እና በውሃ ብክለት ምክንያት መታመማቸው ታውቋል; ሟቾችም እንዳሉ ተሰምቷል Read more →

(መሠረት ሚድያ)- ከአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ጋር በተያያዘ አንዳንድ እድሜ ጠገብ የሆኑ ተሽከርካሪዎች ወደ ቦሌ አቅጣጫ የመንቀሳቀስ …

አንዳንድ እድሜያቸው የገፋ መኪናዎች ወደ ቦሌ አቅጣጫ እንዳይንቀሳቀሱ እየተደረጉ እንደሆነ ታወቀ Read more →

(መሠረት ሚድያ)- ባሳለፍነው ሰኞ ጠዋት ከአሜሪካ ወደ ሀገራቸው ኢትዮጵያ ለመጓዝ በአትላንታ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ቢገኙም …

መንግስት ንብረታቸውን ሊወስድ እየተዘጋጀ መሆኑን አቶ ልደቱ አያሌው አስታወቁ Read more →

ጅቡቲን ለበርካታ ዓመታት በውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ያገለገሉት መሐመድ ዓሊ ዩሱፍ ቀጣዩ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ኾነው …

የጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት መሐመድ ዓሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ኾነው ተመረጡ Read more →

በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ( ዶ/ር) የሚመራው ህወሓት ምርጫ ቦርድ ላስተላለፈበት እግድ ምላሽ የሰጠ ሲሆን “ቦርዱ ከፌዴራል መንግስት …

ምርጫ ቦርድ ከአብይ አሕመድ ጋር የማደርገውን ውይይት እያደናቀፈ ነው ሲል ሕወሓት አማረረ Read more →

በኻርቱም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ተፋፍሞ በቀጥለው ጦርነት ምክንያት፣ ሕይወታቸው አስጊ ሁኔታ ውስጥ በመሆኑ ከከተማዋ በአስቸኳይ የሚወጡበት …

ካርቱም ውስጥ በጦርነት መኻል የሚገኙት ኢትዮጵያውያን ስደተኞች Read more →

በየዕለቱ የኢትዮጵያን ድንበር አቋርጠው ወደ አረብ ሀገራት ህገ-ወጥ በሆነ መልኩ የሚጓዙ ወጣቶች በሠሜን ወሎ በርካቶች ናቸዉ። …

ከአማራ ክልል ጦርነት ወደ አረብ ሃገራት የሚሰደደዉ ወጣት ቁጥር እያሻቀበ መሆኑ Read more →