Author: Konjit Sitotaw
የከንቲባ ፅሕፈት ቤት የ104.4 የመቐለ ኤፍ ኤም ሬድዮ ጣቢያ ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) በሚመሩት ህወሓት ቁጥጥር ስር ውለዋል።
100 ቀናት በላይ ዝግ የነበረው የመቐለ ከተማ የከንቲባ ፅሕፈት ቤት ተከፍቶ ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመሩት ህወሓት የመደባቸው …
የከንቲባ ፅሕፈት ቤት የ104.4 የመቐለ ኤፍ ኤም ሬድዮ ጣቢያ ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) በሚመሩት ህወሓት ቁጥጥር ስር ውለዋል። Read more →
በትግራይ ለ1 ሚሊዮን ዜጎች ዕርዳታ የሚያቀርቡ የረድኤት ድርጅቶች ዕርዳታ ማከፋፈል አቆሙ
የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ዕርዳታ ማቋረጡን ተከትሎ፣ በትግራይ ለ1 ሚሊዮን ዜጎች ዕርዳታ የሚያቀርቡ የረድኤት ድርጅቶች ዕርዳታ ማከፋፈል …
በትግራይ ለ1 ሚሊዮን ዜጎች ዕርዳታ የሚያቀርቡ የረድኤት ድርጅቶች ዕርዳታ ማከፋፈል አቆሙ Read more →
ጌታቸው ረዳ በጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ጥሪ ወደ አዲስ አበባ እንደመጡ ተናገሩ
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ ፌደራል መንግሥቱ በትግራይ ቀውስ ውስጥ ጣልቃ እንዲገባ ያቀረቡት ሕጋዊ …
ጌታቸው ረዳ በጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ጥሪ ወደ አዲስ አበባ እንደመጡ ተናገሩ Read more →
በትግራይ የፖለቲካ ትኩሳት፤ የኤርትራ ሚና ምንድነው?
በትግራይ የፖለቲካ ትኩሳት፤ የኤርትራ ሚና ምንድነው? የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ዛሬ በአዲስ …
የትግራይ ሁሉም ወገኖች ውጥረትን በማስወገድ ባስቸኳይ ንግግር እንዲጀምሩ የምዕራባውያን ኤምባሲዎች አሳሰቡ
በአዲስ አበባ የሚገኙ 20 ያህል የምዕራባዊያን ኤምባሲዎችና የአውሮፓ ኅብረት አባል አገራት፣ የትግራይ ሁሉም ወገኖች ውጥረትን በማስወገድ …
የትግራይ ሁሉም ወገኖች ውጥረትን በማስወገድ ባስቸኳይ ንግግር እንዲጀምሩ የምዕራባውያን ኤምባሲዎች አሳሰቡ Read more →
በመፈንቅለ መንግሥት ሥልጣን ለመንጠቅ የሚደረገው እንቅስቃሴ ከኤርትራ መንግሥት ጋር በመናበብ የሚፈጸም ነው
አረና ትግራይ፣ የትግራይ ነጻነት ፓርቲ እና ባይቶና፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደርን መዋቅሮች በማፍረስ በመፈንቅለ መንግሥት ሥልጣን ለመንጠቅ …
በመፈንቅለ መንግሥት ሥልጣን ለመንጠቅ የሚደረገው እንቅስቃሴ ከኤርትራ መንግሥት ጋር በመናበብ የሚፈጸም ነው Read more →