ሠማያዊ ፓርቲ ያካሄደው ሠላማዊ ሰልፍ
የሠማያዊ ፓርቲ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ባካሄደው ሠላማዊ ሠልፍ መንግሥት እየተከተለው ነው ያለውን ብልሹ የአስተዳደር ሥርዓት፣…
የሠማያዊ ፓርቲ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ባካሄደው ሠላማዊ ሠልፍ መንግሥት እየተከተለው ነው ያለውን ብልሹ የአስተዳደር ሥርዓት፣…
በአካባቢያቸዉ የሚገኝና ለእነሱ የዕለት ተዕለት ህይወት ትርጉም ያለዉ የደን ሃብት የምንጠራ አደጋ ባንዣበበበት ወቅት ዶቼ ቬለ…
ዜና 26.04.2014
በደቡብ አፍሪቃ አፓርታይድ ከተገረሰሰበ በነገው ዕለት 20 ዓመት ይሆናል። የፀረ ዘር አድልዎው ትግል ታሪክ እና ስለ…
ስድስት ጦማሪያን እንዲሁም አንድ ጋዜጠኛ ትናንት ከቀትር በኃላ አዲስ አበባ ውስጥ መታሰራቸው ተሰማ። ዞን «9» በመባል…
የአውሮጳ የደኅንነትና የትብብር ድርጅት በእንግሊዝኛ ምኅፃሩ «ኦሴ» ታዛቢ ቡድን አባላት እንዲፈቱ የጀርመን ፌዴራል መንግሥት ጥሪ አቀረበ።
መፍቀሬ-ሩስያ ታጣቂዎች ይዘው ያቆዩዋቸውን የተወሰኑ የ«ኦሴ» ታዛቢ ቡድን አባላት ለመገናኛ ብዙኃን እይታ አቀረቡ። ከተያዙት ታዛቢዎች መካከል…
«የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ» የሚል ስያሜ እንዳለው የጠቀሰው ማኅበር ሕጋዊ ምሥረታ ባካሂድም የፌዴራል በጎ-አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ…
በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ-መንግሥት በኢትዮጵያናኤርትራ ላይ ከፍተኛ ትኩረት አድርጎ እንደሠራ ይጠቀሳል። አማርኛና ትግርኛን ጨምሮ የተለያዩ ቋንቋዎችም…
በዩክሬን የምዕራቡ ዓለም ፍጥጫ እያየለ መምጣቱ ተዘግቧል። የዩክሬይን ባለሥልጣናት ሩስያ «ሦስተኛው የዓለም ጦርነትን» ለማጫራል ትሻለች ብለዋል።