እሳት ነው ወጣቱ። ከአቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወ-መንፈሳዊ እሳት ነው ወጣቱ። እየለበለበ፤ እያንገበገበ፤ ጠላት ያነደደ፤ ባንዳዎች ያጨደ:: ሐቅ ነው ከጥንቱ፤ አያውቅም ብላችሁ እንዳትጫወቱ፤ ይፋጃል በደሙ እሳት ነው ወጣቱ:: እንኳን ላገራችን፤ ለነፃነታችን፤ ይረ-ሳል መገ ደል? ይበልጥ በወቸገል?? ስንቱ ጀግና ወድቋል፤ በአጋዚ ሕዝብ …

እሳት ነው ወጣቱ። Read more »

ከ አቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ-ወ-መንፈሳዊ እንደ ክቡር ደራሲው ከበደ ሚካኤል፦ ***”ኩራትና ትዕቢት የሞሉት አናት፤ ሰይፍና ጎራዴ የመቱት አንገት፤ አይገላገሉም እንዲህ በቀላሉ፤ እመሬት ላይ ወድቀው ሳይንከባለሉ።”*** ብለው እንደተረጎሙት፤ ይኑር ብዕራቸው ለዘላለም አይሙት። ሕዝቡ ዝም አይልም ፦በቃ ወዮላቸው!!! ያጋዚ-ወያኔን ጠርጎ እስኪፈጃቸው። ዝም አይልም …

ዝም አይልም ሕዝቡ፤ በቃ ወዮላቸው! Read more »