ምንም ዓይነት ምልክቶች ሳያዩ እና ማርገዛቸውን ሳያውቁ ለወሊድ የሚደርሱ ሴቶች BBC Amhric January 17, 2025 ማርገዛቸውን ሳያዉቁ ከወራት በኋላ ወይም ምጥ ሲጀምራቸው ወይም ሊወልዱ ሳምንታት ሲቀራቸው የሚታወቅ እርግዝና እንዳለ ሰምተው ያውቁ ይሆን?