ትራምፕ በአሜሪካ በመወለድ የሚገኝ ዜግነትን አስቆማለሁ አሉ BBC Amhric January 17, 2025 ተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወላጆቻቸው በውጭ አገራት ቢወለዱም በአሜሪካ የተወለዱ ልጆቻቸው ዜግነት የሚያገኙበትን መብት እሽራለሁ አሉ።