የትግራይ ክልል ወቅታዊ የፖለቲካ አሠላለፍና የጦርነት ሥጋት Konjit Sitotaw November 30, 2025 የትግራይ ክልል ወቅታዊ የፖለቲካ አሠላለፍና የጦርነት ሥጋት የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ከሰሞኑ ባወጣው መግለጫ የፌዴራል መንግሥት ሌላ ዙር ጦርነት በትግራይ ላይ ለመክፈት እየጣረ ነው ሲል ወንጅሏል፡፡ ማዕከላዊ ኮሚቴው ለተከታታይ ቀናት ስብሰባ በማድረግ… https://ethiopianreporter.com/148268/