የኢትዮጵያዊነት ቅርስ (በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ)

 የኢትዮጵያዊነት ቅርስ

በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

(የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማሕበር በሰሜን አሜሪካ ለሚያደረገው ፪ኛ ዓመታዊ በዓል የተበረከተ ጦማር)

የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማሕበር ለሁለተኛ ጊዜ በማክበር ላይ የሚገኘውን  በዓል አስመልክተው  ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ በቋጠሮ ድረገጽ ላይ ለንባብ ያበቁትን እጅግ ጠቃሚና ትምህርት ሰጭ ጽሁፍ አቅርበንላችኋል።  ምስጋናችን ጽሁፉን ላዘጋጁት ለቀሲስ አስተርአየ ጽጌና በድረገጽ ለለቀቁት ለቋጠሮ ድረገጽ አዘጋጆች ይድረስልን።  ጽሁፉን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ