አዲስቱ ኤርትራ አሮጌውን ስትመስል (አደፍርስ ተሰማ)

አዲስቱ ኤርትራ አሮጌውን ስትመስል (አደፍርስ ተሰማ)ዘመኑ ቆየና በውል ጊዜው ተረሳኝ እንጂ ይህ መጣጥፍ የወጣው ያኔ “ኢትዪጵያን ሪቪው” በወረቀት ህትመት በሚወጣበት ጊዜ ነበር። ወቅቱ ወያኔና ሻብያ የሃገር አለቆች የሆኑበት ሪዪተዓለማዊው የምሥራቁና የምዕራቡ ፍትጊያ በዘርና በጎሳ ግጭት የተተካበት ዘመን ነበር። ጊዜው በነጮቹ የቀን መስፈሪያ 1993 ነው።
በቅርቡ ወያኔና ሻብያ የሥልጣን መውጫ ቀናቸውን በነፃነት ስም አክብረውት አለፈዋል። ሃያ አንድ አመታት ረጅም ጊዜ ነው። እስቲ በደርግና በሻብያ ፍትጊያ ትለፋ የነበረችው ኤርትራ ዛሬ ምን ትመሰላለች። የቆየውን ጽሁፍ ተመልክተው አሁን ኤርትራ የቆመችበትን በማመሳከር ያለዎትን አስተያየት ይስጡን።
አዲስቱ ኤርትራ አሮጌውን ስትመስል (አደፍርስ ተሰማ)