በአዲስ አበባ የመምህራን የስራ ማቆም አድማ ቀጥሏል

“ባለሥልጣናት በቴሌቪዥን የገለፁትና የተደረገው ጭማሪ አይገናኝም” በሚል ካለፈው ኀሙስ ጀምሮ ሥራ ካቆሙት መምህራን መካከል ዛሬም ማስተማር ያልጀመሩ ይገኛሉ። በሰሜን ጎንደር ደምቢያ ወረዳ፤ ሰሜን ወሎ ወልዲያ ከተማ፣ የአዲስ አበባ ዙሪያ መምህራንንም አነጋግረናል። የትምህርት ሚኒስቴር የኮምዩኒኬሽንስ ዳይሬክተር አቶ ጴጥሮስ ወልደጊዮርጊስን ያነጋገረውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

[podcast]http://www.voanews.com/MediaAssets2/amharic/dalet/AMH_sa_ef_hs_teacheres_strike_03_27_12.Mp3[/podcast]