“ፍልሰታ” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

“ፍልሰታ” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ፍልሰታ ጾም የሚጾመው ለምንድን ነው? ከጾሙስ የምንማረው ምንድን ነው? በተለምዶ ስለ ጾመ ፍልሰታ ከሚሰጠው ትምህርተ ወንጌል ለየት ባለ መልክ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያየ ጊዜ የተከሰቱትን ህዝብንና አገር የሚመለከቱ ዐበይት ጉዳዮች ጋር በማመሳጠር ተጨባጭ ጉዳዮቹን እየዳሰሱ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ያዘጋጁትን የተለያዩ ማስረጃዎችን በዋቤነት የሚያጣቅሰውን ጽሁፍ በድጋሚ አቅርበንላችኋል። ጽሁፉን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። ፍልሰታ