“ሶሻል ሚዲያ ለበጎ” ካለፈው የቀጠለ በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
“ሶሻል ሚዲያ ለበጎ” ካለፈው የቀጠለ በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
“ሶሻል ሚዲያ ለበጎ” በሚል ርዕስ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ከሁለት ሳምንታት ገደማ በፊት ባቀረቡት መጣጥፍ ወቅታዊ የቤተክርስቲያኒቱ ተግዳሮቶችና በምንስ መንገድ መውጫ እንዳለ በስፋት ግንዛቤ አስጨብጠዋል። ከዚሁ መጣጥፋቸው የቀጠለውን ማለትም ሁለተኛውን ክፍል እንደ አካዳሚ ወረቀት በብዙ ማጣቀሻዎች የተተነተነውን ጽሁፍ አቅርበንላችኋል።ጽሁፉን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ ሶሻል ሚድያ ለበጎ ካለፈው የቀጠለ