አስቸኳይ ጥሪ በሎስ አንጀለስና አካባቢ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን
የወያኔ ከፍተኛ ባለስልጣናት በሎስ አንጀለስ ከተማ ህዝባዊ ስብሰባ ስለሚያድርጉ፣ የህዝባችን ስቃይና መከራ የሚሰማችሁ ኢትዮጵያውያን በነቂስ ወጥታችሁ በተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ተቃውሟችሁን አንድታሰሙ ጥሪ እናቀርባለን።
ቀን April 10, 2011
ሰዓት 1 PM
ቦታ Los Angeles Convention Center
አዘጋጅ ኮሚቴው