የወያኔ ስራ አስፈፃሚ ድንገተኛ ስብሰባ ለ3 ቀናት አደረገ

ለ3 ቀናት የቆየ ድንገተኛና አስቸኳይ ስብሰባ የወያኔ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ማድረጉ ታውቋል። ከዓርብ ሀምሌ 30 ጀምሮ እስከ እሁድ ነሀሴ 2 ቀን 2002 ዓ.ም. ድረስ በዘለቀው ድንገተኛ ስብሰባ ላይ ለቀጣይ 5 ዓመታት ምን መደረግ አለበት በሚል በህዝቡ ላይና በተለይ በነጋዴው ላይ ማጥበቂያ ማነቆ ለማበጀት የወያኔ አመራር አባላት ሲዶልቱ ሰንብተዋል… ሲል ፍኖተ ዴሞክራሲ ዘግቧል። ሙሉ ዘገባውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ