በመርከብ መናወጥ 200 ኮንቴይነር የገቢ ዕቃዎች አደጋ ላይ ናቸው

(በኃያል ዓለማየሁ)

በሁለት መቶ ኮንቴይነሮች ከቻይና ወደ ኢትዮጵያ የተላኩ ዕቃዎች የተጫኑባት መርከብ በደረሰባት ግጭት የተነሳ ለአደጋ መጋለጣቸውን የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡