የአንበሳ ባንክ አዲሱ ቦርድ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ተቃውሞውን አቀረበ
(በውድነህ ዘነበ)
የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አካሂዶት የነበረውን የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ የሕግ ስህተት ያለበት ነው በሚል፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ውድቅ ማድረጉን አዲስ የተመረጠው የአንበሳ ባንክ ቦርድ አጥብቆ ተቃወመ፡፡(በውድነህ ዘነበ)
የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አካሂዶት የነበረውን የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ የሕግ ስህተት ያለበት ነው በሚል፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ውድቅ ማድረጉን አዲስ የተመረጠው የአንበሳ ባንክ ቦርድ አጥብቆ ተቃወመ፡፡