የሚኒስትሮች ምክር ቤት

ለአገሪቱ ኢንጂነሪንግ ዘርፍ አዲስ ኮርፖሬሽን በ10 ቢሊዮን ብር ካፒታል አቋቋመ

(በውድነህ ዘነበ)

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በአገሪቱ የሚገኘውን የኢንጂነሪንግ ዘርፍ ወደላቀ ደረጃ ያሸጋግራል ያለውን የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በ10 ቢሊዮን ብር አቋቋመ፡፡