ኢሳት በኢትዮጵያ መንግሥት ታፈንኩ አለ
“ኢሳት ችግሩን በሌሎች ላይ በመለጠፉ የሚያገኘው ትርፍ የለም” አቶ ሽመልስ ከማል
(በኃይሌ ሙሉ)
የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) የኢትዮጵያ መንግሥት ባካሄደበት አፈና (jamming) ምክንያት ለሦስትኛ ጊዜ ሥርጭቱ መቋረጡን አስታወቀ፡፡“ኢሳት ችግሩን በሌሎች ላይ በመለጠፉ የሚያገኘው ትርፍ የለም” አቶ ሽመልስ ከማል
(በኃይሌ ሙሉ)
የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) የኢትዮጵያ መንግሥት ባካሄደበት አፈና (jamming) ምክንያት ለሦስትኛ ጊዜ ሥርጭቱ መቋረጡን አስታወቀ፡፡