የኮልፌው ዘግናኝ አደጋ

(በሚካኤል ተወልደ)
ትናንት ረፋዱ ላይ ከኮልፌ 18 ማዞሪያ እስከ ፖሊስ ማሰልጠኛ አካባቢ ባለው ሥፍራ ሁለት ኮንቴይነሮችን የጫነ ከባድ የጭነት መኪና ባደረሰው አደጋ በሰው፣ በእንስሳትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰ፡፡