"ድሃ የሚበላው እንጂ የሚከፍለው አያጣም" (አሥራደው)

አሥራደው (ከፈረንሣይ)

መንደርደሪያ

አንቺ ድሮ! ማነው ባልሽ?

አውራ ድሮ!

ምን ያበላሻል?

ተበድሮ!

ምኑን ይከፍላል?

መሬት ጭሮ!

መሬት ሲጭር፤

እዛው ፍንችር!!

ውይ! ውይ! ውይ! እያለ የሚጫወቱት ለቅሶ መሰሌ የልጆች ጫወታ ታወሰኝ።