የሶማሊያ ፖሊሶች መጥፋትና እንድምታው DW Amharic August 2, 2010 በጀርመን መንግስት በተሰጠ የ1ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ በኢትዮዽያ የሰለጠኑ 1ሺህ ያህል ፖሊሶች ደብዛቸው ጠፋ።