የቢሾፍቱ ሪፈራል ሆስፒታል በተጽዕኖ ሐሰተኛ መግለጫ ሰጠ

BBN –

እሁድ ዕለት በቢሾፍቱ በንጹኃን ላይ የተፈጸመውን መንግስታዊ ጭፍጨፋ ተከትሎ ተጎጂዎችን ሲያክም የነበረው ቢሾፍቱ ሆስፒታል ሁኔታውን አስመልክቶ መግለጫ ሰጠ፡፡ መግለጫውን ለጋዜጠኞች የሰጡት በሆስፒታሉ ጠቅላላ ሐኪም የሆኑት ዶክተር ማንደፍሮ ኬሲ እና የሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅ አቶ ደሳለኝ ባይሳ ተገደው በሰጡት በዚህ መግለጫ ላይ በጥይት ተመትተው የሞቱ ሰዎች እንደሌሉ ተናግረዋል፡፡

በተለይ ጥቃቱ በተፈጸመበት ዕለት በኢሜርጀንሲ ዲፓርትመንት ተረኛ ሐኪም የነበሩት ዶክተር ማንደፍሮ ‹‹እኛ ጋር የመጡ ሰዎች አፈር፣ አመድ የለበሱ፣ የረጠቡ፣ በአፍ በአፍንጫቸው ውስጥ አሸዋና አፈር የገባ ሰዎች ናቸው፡፡ ሁሉም ሰዎች የሞቱት በዚህ ዓይነት መልኩ ነው፡፡ እንጂ ምንም ዓይነት በጥይት የተመታም ሆነ የቆሰለ ሰው አልነበረም፡፡›› በማለት እውነታውን ለመካድ ሞክረዋል፡፡ የሞታቸው መንስኤም መረጋገጥ እና መተፋፈን ብቻ እንጂ ጥይት አለመሆኑን ተረኛው ዶክተር ተናግረዋል፡፡

ከ700 በላይ ሰዎች ህይወት በጠፋበት እና የጥይት ድምጽ ሲያጓራ በዋለበት የእሁድ ዕለቱ የኢሬቻ በዓል ላይ ታንክ እና ሄሊኮፍተር ጭምር ተሰማርቶ ንጹኃንን ሲፈጅ መዋሉ የሚታወቅ ቢሆንም፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ፣ የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት እና ሌሎች የመንግስት አካላት በዕለቱ ተኩስ ቀርቶ ወፍ አለመጮሁን ሲናገሩ ተስተውለዋል፡፡ የታጠቁ ወታደሮች ጥይት ሲያርከፈክፉ የሚያሳዩ ተንቀሳቃሽ ምስሎች ለመረጃ ቢኖሩም፣ ቢሾፍቱ ሪፈራል ሆስፒታልን ጨምሮ የመንግስት አካላት ግን አሁን ድረስ የውሸት መግለጫ በመስጠት ተጠምደዋል፡፡ የፈጸሙትን ጭፍጨፋ ተከትሎ የተለያዩ ጫናዎች እየመጣባቸው የሚገኘው በተለይ የህወሓት ባለስልጣናት፣ ጉዳዩን ለማስተባበል እና ከተጠያቂነት ለማምለጥ የቢሾፍቱ ሪፈራል ሆስፒታል የሐሰት መረጃ እንዲሰጥ ማስደረጋቸውን ምንጮች ገልጸዋል፡፡

13 Comments on “የቢሾፍቱ ሪፈራል ሆስፒታል በተጽዕኖ ሐሰተኛ መግለጫ ሰጠ”

  1. One or the other way, woyane is the cause for their death. Peaceful people were pushed to the edge of cliff. Is woyane claiming that they voluntarily jumped to their death? TPLFs days are counted. Watching many young people confronting the Agazi dogs gives me hope that a courageous generation has evolved and there is no way back. Woyane will be moved or removed sooner or later.

  2. ትገሬ ጀግና ሆኖ አያውቅም ::በማንኛውም ሰብዓዊ መስፈርት ቢመዘን ትግሬ ከእንስሳት በታች የሚመደብ አውሬ መሆኑን በግብሩ ያስመሰከረ ሰው መሳይ ስብስብ ነው ::የትግሬ ታሪኩ በአጭሩ በራስ ከመተማመን ይልቅ ባንዳነትን ተመግበውና ጠጥተው ማደግ ባንዳነትን ለብሰው በባንዳነት መኖር ነው(ማንበብና መፃፍ የምትችል ከሆነ የሀበሻ ጀብዱን አንብብ )::

    ትግሬን ለማንበርከክ ዘመናዊ መሳሪያና ስልጠና አያስፈልግም::ሳይገባችውም ይሁን ለሆዳችው በማደር ያልፈጠረባችሁን የወንድነት ጭንብል ያጠለቁላችሁን የአማራ፣የኦሮሞ ፣ የአፋር ፣ የጋምቤላ ፣ ወዘተ ልጆች ከአንካሳው ትገሬ ዙሪያ እንዲርቁ ማድረግ በቂ ነው ::

  3. አፈር ብሉ እናንተ ብሎ ዶክተር ! ! ! ማንደፍሮ ኬሲ እና ደሳለኝ ባኢሳ አሳፋሪ ዘጎች።ቅዘናሞች።I hope you will have courage to tell us the truth.stand your ground you pussy cats.I can not believe it.And i am sure you call yourself oromo.ሞት እንኩዋን ቢሆን መቀበል ሲገባቸው።አሳፋሪዎች።ወያኔ ደሞ ይወድቃል።you bandas will be put to shame for all your life.ባለጌዎች።እናንተ ለኦሮሞነታችሁ ያልቆማችሁ ለሌላ ለምንም ልትታመኑ አትችሉም።ማፈሪያዎች።አፈር ብሉ።

  4. TRUTH itself is # 1 victim in
    deciets,misinformation,thefts
    and plunderer regime that migrated 800 miles to the Addis Ababa from Northern tip.
    Dawn dawn TPLF.Dawn Dawn Woyane.Go home woyane, go back now!!!

  5. Mr. Shallow minded, do you think you deserve to use the name of the well respected Walelign Mekonen? In my opinion you don’t because you are far from the reality, and you should educate your self to be out of your dirty thinking. If you are an Ethiopian, why don’t you wish love and unity to our people? What do you gain if Ethiopia is stabilized? May my God bless our people and our country.

  6. Down down TPLF! A new beautiful song is ringing loud right next to TPLF’s ear.There might not be another warning call before TPLF is tossed into the dust bin of history and its elements made to account for their countless crimes of Genocide. What comes next is in the hands of the destitute majority of hungry and angry Ethiopians. The time of respectful exit for TPLF is gone. It is a matter of facing the consequence of 25 years of tyranny, roberry and human slaughter or Gadaffi like end and being a laughing stock of the world. Nobody cares. Down down woyane. Go down to hell where you belong.

  7. The situation is under control and the government is hunting the Amhara criminals who are behind the disturbances and stampedes that claimed lives in Bishoftu. This Amhara crime against the Oromos will not go unpunished and our democratic government is committed to protecting the Oromos.

  8. I don’t blame the doctor, he just wants to survive one day. If he refuses he might join the dead victims. We do not need any hospital evidence fo the cause of the death anyway, we know it. just look the video that OMN produced: there was a lot of guns, machine guns and Agazi at the scene. The Agazi were armed while Oromia Police was not, but Agazi used uniform of Oromia police. Why do we need soldiers for ireecha celebration in the first place? In short, TPLF massacred Oromo on Ireecha celebration and Tigrayans and Agazi will pay for this evil deed.

  9. የአ.አ ህዝብ ውጥረት ውስጥ ነው ኢንተርኔት ከትግራይ እና ባንኮች በስተቀር ባጠቃላይ ተቄርጧል የዚህም ተጠያቂ በደብረፅዬን እና በድብቅ ጄነራሎች የሚመራው በአፍሪካ ኢንሹራንስ ህንፃ ሽፋን ስር ያሉ የደህንነት ባለሞያ ተብዬዎች ይህን ፈፅመዋል ግን የህዝብን ድምፅ ማፈን አይችሉም።

    ሞት ለወያኔ

  10. The irecha Genocide undisputed clearly designed by TPLF. Three helicopters were there spraying bullets,The heavily armed scenes sprayed bullets.The stuff at hospital were threatened to tell lied as if
    the diseased were not shot at all. The catch came out via viral audios,videos with clear evidances.Witnesses gave raw evidances to what has happened at the festive.
    Here on if Oromo people go out doing all it can to detailed itself from deceitful regime No one has moral grounds to blame Oromia. OROMOS have paid enough. ENOUGH IS ENOUGH.
    LET THE FREEDOM BELL WRING.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*