“የመቀሌ-ሸሬ መንገድ ሁመራ ድረስ መሄዱ ተከልሶ ከወረታ-መተማ ድረስ ያለው ጸደቀ” እያሉ በሬ ወለደ ጸረ-አማራ እንቅስቃሴ ጀምረዋል
የኢትዮጵያ ምድር ባቡርን በተመለከተ አማራ ክልል ውስጥ በሁለተኛው ዙር ሊሰሩ ከታቀዱ መስመሮች ውስጥ አንዱ የወረታ- አዘዞ-መተማ (መስመር 7) ነው። በዚሁ ዙር በትግራይ በኩል ደግሞ ከመቀሌ-ሽሬ ይገነባል ተብሎ ታቅዱዋል። አንድ ለአማራ እጅግ አንገብጋቢ የሆነ ጉዳይ አለ። በአጭሩ እንደሚከተለው እገልጸዋለሁ። ተስፋኪሮስ አረፈ (https://www.facebook.com/search/top/…) የተባለ ግለሰብና እና ጉዋደኞቹ ይሄን ሳምንት መነጋገሪያ ብለው በትግርኛ እንደ አጀንዳ ከያዙት ጉዳይ አንዱ (አሁን የኦሮሚያውን ጉዳይ ተከትሎ ለሚቀጥለው ሳምንት አዙረውታው) “የመቀሌ-ሸሬ መንገድ ሁመራ ድረስ መሄዱ ተከልሶ ከወረታ-መተማ ድረስ ያለው ጸደቀ” እያሉ በሬ ወለደ ጸረ-አማራ እንቅስቃሴ ጀምረዋል። የዚህ እንቅስቃሴ ዋና መነሻ ግን ያገር ውስጥ የባቡር መንገዱ ሳይሆን፣ አማራ ክልል በሁለት በኩል (ከሱዳንና ከጅቡቲ ጋር) ከውጪ የሚዋሰን ሲሆን ትግራይ መውጫ አልተሰራላትም ከሚል ጭንቀት የመነጨ ነው። ከዚህ ሁሉ ጀርባ ያለው ትልቁና ማሰናከል የሚፈልጉት ግን በተባበሪት መንግስታት የኢኮኖሚ ኮሚሽንና በአፍሪካ ባንክ ታግዞ ሊሰራ የታቀደው ከካይሮ ወደ ደቡብ አፍሪካ የሚያቁዋርጥ የትራንስ አፍሪካ የባቡር ሃዲድ በአሁን እንደታቀደው በአማራ ክልል ሳይሆን በትግራይ በኩል እንዲያልፍ ለማድረግ የታቀደ ሴራ ነው። እነኚህ ሰዎች ከ FB በዘለለ በአካል ለመደለል (to lobby) በትግርኛ እየተነጋገሩ ይገኛሉ። የትራንስ አፍሪካ የባቡር ሃዲድ አሁን ባለው እቅድ መተግበር በአማራ ህዝብ ኢኮኖሚና ማህበራዊ ህይወት ነፍስ የሚዘራ ትልቅ ትርጉም ያለው እቅድ ነው። እነኚህ ሰዎች ለማኮላሸት የሚያደርጉትን የ FB ዘመቻም ሆነ የአካል ድለላ እናንተ የአማራን ጥቅም ለማስከበር ዘብ እንደቆመ ድርጅትም ሆነ እንደ ግለሰብ፣ እኛምዚሁ እንደምንችለው ይህን ጉዳይ በቅርበት እየተከታተልን እንደ አስፈላጊነቱ በተደራጀ መልክ ለመልስ ምት መዘጋጀት ይኖርብናል የሚለውን ልጠቁም እወዳለሁ ። ከዚሁ ጉዳይ ጋር ወደ ተያያዙ መረጃዎች የሚወስዱ አንዳንድ ማስፈንጠሪያዎች ከዚህ በታች አስቀምጫለሁ። ድል ለጭቁኑ የአማራ ህዝብ። https://www.facebook.com/search/top/… http://www.erc.gov.et/…/national-railway-network-of-ethiopi… http://hornaffairs.com/…/update-ethiopia-new-railway-phase…/ https://en.wikipedia.org/wiki/Trans-African_Highway_network

ahun ke TPLF limat sayhon agerachin leko endiwetaln new eminfelg!!!!
አንድ ምን ያህል ያስተሳሰብ ችግር ያለበት “ዐማራ” ጏደኛዬ “ወያኔ” ዐማራን ካልጠላ ለምን ዓባይን በላይ በኩል አልገደበውም ? ዐማራውን ስለሚጠላ ዓባይን በታች በቤንሻንጉል ወሰደው አለኝና አረፈው ። አስተሣሠብ ይህን ያህል ነው ! የቆመበትን ቦታ የማያውቅ “ትውልድ”
ETHIOPIA IS THE FIRST COuNTRY RULED BY A MERCENRY gang IN WORLD HISTORY.the arab immigrant tgrea they were banda people history thought us ,tgrea now grow up from banda to mercenery . ethiopias natural enemy hired tgrea the separation of ertrea and red sea to arab see tgrea done this,now amhara proplem is him self .still they belive in ethiopia ,ethiopia buried by tgrea as they stole axumite from agew if amhara are not organized to defend him self tgreas next victim will be amhara .already they genocide 15 million amhara . all tgrea denied this crime what it tells as? denied denied it means they a plan
የኢንተርነት ዘመን የወሬ ዘመን ነው፡፡ ማንም ስለምንም የፈለገውን ማውራት ይችላል፡፡ እዚህ ላይ ግን ሰሚ ነው እውነትን እንደ እውነት ወይም ውሸትን እንደ ውሸት ማስተናገድ ያለበት፡፡
ትግራይ ከጥንት ጀምሮ ለአንዴም ተከዜን ተሻገሮ አያውቅም፡፡ ተከዜን ተሻግሮ የሚገኝ ሁሌም ጎንደር ሲሆን ጎንደር አማራ ነው፡፡ ስለሆነም ሁመራ፣ ወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት ከጎንደር እና ወልድያ፣ ራያ ቆቦ፣ አላማጣ፡ ኮረምና የመሳሰሉት ደግሞ ከወሎ ሁሉም የአማራ መሬቶችና የሁሉም ኢትዮጲያዊያን የጋራ ሀብቶች ናቸው፡፡
“የመቀሌ-ሸሬ መንገድ ሁመራ ድረስ መሄዱ ተከልሶ ከወረታ-መተማ ድረስ ያለው ጸደቀ” እያሉ በሬ ወለደ ጸረ-አማራ እንቅስቃሴ ጀምረዋል።”
መቀሌና ሽሬ ሁለቱም ትግራይ ናቸው፡፡ ሁመራ ግን ተከዜን ተሻግሮ ጎንደር ሲሆን የአማራ ተፈጥሯዊና ታሪካዊ ቦታ ነው፡፡ ስለሆነም በእቅዱ መሰረት ተሰራ ወይም አልተሰራ የሚያመጣው ለውጥ የለም፡፡ ምክንያቱም ተከዜን ተሻግሮ ትግራይ ሁመራን ጨምሮ የትም ኖሮ አያውቅም፣ የለም፡ ወደፊትም አይኖርም፡፡
“ከዚህ ሁሉ ጀርባ ያለው ትልቁና ማሰናከል የሚፈልጉት ግን በተባበሪት መንግስታት የኢኮኖሚ ኮሚሽንና በአፍሪካ ባንክ ታግዞ ሊሰራ የታቀደው ከካይሮ ወደ ደቡብ አፍሪካ የሚያቁዋርጥ የትራንስ አፍሪካ የባቡር ሃዲድ በአሁን እንደታቀደው በአማራ ክልል ሳይሆን በትግራይ በኩል እንዲያልፍ ለማድረግ የታቀደ ሴራ ነው።”
ይህ ወሬ ነው፡፡ ከትግራይ ወደ ምዕራብና ደቡብ የሚወጣ ሁሉም የአማራን ቦታ ሳይነካ ማለፍ አይችልም፡፡ ከካይሮ ደቡብ አፍሪካ የሚሰራ ባቡር ከሰሜን ተራሮች በስተምስራቅ ማለትም አፋርና ምስራቃዊ አማራ ወይም በምዕራብ ኤርትራን አልፎ ተከዜን በመሻገር በቃፍታ ሁመራና ወልቃይት በኩል አማራን የሚነካ ሊሆን ይችላል፤ ከቦታው ተራራማ አኳያ፡፡ ትግራይን የሚነካ ከሆነ ግን ወደ ሱዳንም ጭምር መውጫው ምን ጊዜም አማራ ነው፡፡
ግልፅ መሆን ያለበት ግን ትግሬዎች በረጅም ወደፊት አብሮ በሰላምና በመተባበር እየተጠቃቀሙ ከወንድምና እህታቸው አማራ ጋር ለመኖር የሚያስቡ ከሆኑ በቁጥር ጥቂት የሆኑና በትግራይ ህዝብ ሳዳይወከሉ ራሳቸው ከጫካ በመግባት ለዘመናት አብሮ በኖረ የአማራና የትግራይ ህዝብ መካከል ጥላቻ በመፈፀም ላይ ያሉ ወያኔዎችን አምርሮ መቃወምና የሰሩትን ስህተት ማስተካከል መጀመር አለባቸው፡፡ ከዚህም ውስጥ ዋነኛው በህገወጥ መንገድና በጉልበት ላለፉት 25 አመታት በወያኔ ትግሬ የተወረሩ የአማራን መሬቶች ለባለሀብቱ ለአማራ በመመለስ ሁለቱ እንደ አንድ ህዝብ በጋራ መኖር የሚችሉበትን ሰፊ፣ ረጅምና ምቹ የጋራ መንገድ ማመቻቸት አለባቸው፡፡
በወያኔ የተወረሩ የአማራ መሬቶች እስካልተመለሱ ድረስ ግን በምንም መንገድ በአማራና በትግሬ መካከል ሰላም አይኖርም፤ መጠቃቀም ቀርቶ፡፡ ሄዶ ሄዶ ግን በሁለቱም ጎን አላስፈላጊ የሆነ ብዙ ጥፋትና ውድመት በኋላ አማራ መሬቶቹን ማስመለሱ የማይቀር ሀቅ ነው፡፡ ቀላሉና ጠቃሚው መንገድ ግን ወያኔ ትግሬዎች ራሳቸው እንደወሰዱት ሁሉ ራሳቸው መመለስ ቢፈቅዱ ነበር፡፡
ከወያኔ ነፃ የሆኑና የድሮ ትግሬዎች ባህሪ ያላቸው ጤነኛ ትግሬዎች ካሉ በዚህ ጉዳይ ላይ በጥሞና ሊያስቡበት ይገባል፡፡ ከዚህ በተረፈ ግን ወያኔ ትግሬ በፌስ ቡክ ስለአማራ ምን አለ ወይም አላለም እያሉ እንደ እነሱ ማበድ አይገባም፡፡ ተዋቸው ይበዱ፡፡ ዘመኑ በነሱ ላይ ጨርሶ ስለዞረባቸው የሚሆኑት ሁሉ ከሰውነት ውጪ የሆነ የጭንቀት ነው እና ራስን ከነሱ ከእበዶች መጠበቅ እንጂ ስለነሱ ወሬም ሆነ ሌላ ጉዳይ ምንም ደንታ መስጠት አይገባም፡፡ እውነቱ ግን ከቦታው ላይ ነው፡፡
ተራራም እኮ ሰርቀው ከ10 አመታት በላይ ስለትግራይ ታሪክና መሬት የውሸት መማሪያ መፅሀፍ አድረገው ሲነቃባቸው ተዋርደው መልሰዋል፡፡ ሌላውም ቀኑን እየጠበቀ መመለሱ አይቀርም፡፡ ሌባ እስከሚነቃበትና እስከሚያዝ ድረስ ነው የሚሰርቅ፡፡ እነሱም ከመሬት ጀምሮ ሁሉንም የሚሰርቁ ሌቦች ሲሆኑ ከአሁ በኋላ ግን ተነቅቶባቸዋል፤ የሰረቁትን መሬትና ንብረት መመለስ እና ሆን ያሉ የሰሩትን በወንጀል የተለወሰ በአማራ ላይ ጥፋት ማስተካከል ነው ግዴታቸው፡፡ ይህን ሲያደርጉም ለራሳቸው ጭምር ሰላም ይሰፍናልና ለሁሉም ጥቅም ይሆናል፡፡
BADMEN LISERQU SILU NEW KE SHABIYa gar dem yetefasesut enji badme Be Eritrea Kifle hager yemigegn Awraja new ketintum!
ትግሬዎች መቼ ነው አንቀጽ 39ን የሚጠቀሙት?
መጀመሪያ ደብረሲዮን አንደተናገረው 30 ሚልሊኦን አማራን መጨረስ አለባቸው። ከዚያ በፊት አንቀፅ 39 ን መጠቀም will be sucide. ትግራይ እኮ አሁን ቁልቋልም መብቀል ትቷል። literally nothing grows in ትግሬ መሬት። የትግሬ እግር እኮ environmentally hazardous ነው።እግረ ደረቆች ሁኑ ተብለው ተረግመዋል። አታይም እንዴ ለምለሚቷ ኦሮሚያ እንኳን በረጅም ታሪኳ ድርቅ የሚባል ስሙን እንኳን የማይታወቀው በውያኔ ትግሬ ዘመን በድርቅ ስትመታ ? ? ? ሌላው ለወያኔ ትግሬ ተመሳሳይ ቃል የሚገጥመው “ተምች” የሚባለው ቃል ነው። እግራቸው አችዶ ነው። ስለዚህ ለምን ብለው አንቀፅ 39ን claim ያደርጋሉ።ንቀፅ 39 ደደቢት ኮኮሳማ መሬት ላይ ኢትዮጵያን ለመበታተን የተቀመመ መርዝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን that did not work.