አዳማ ተቃውሞ ተነስቷል።

አዳማ ተቃውሞ ተነስቷል። ወደ ሶደሬ በሚወስደው መንገድ የሚገኙ ሰፋፊ እርሻዎች እየተቃጠሉ ነው። ፌደራሎች አካባቢውን ወረውታል። የኢንተርኔት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ተቋርጧል። የስልክ አገልግሎትም አስቸጋሪ ነው።
የኢንተርኔት አገልግሎት በቢሾፍቱም ከትላንት ማታ ጀምሮ ተቋርጧል።

የጂማ ዩኒቨርሲቲ ኦሮሞ እና አማራ ተማሪዎች ከአንድ ሰአት በፊት በተደረገ ስብሰባ ላይ ከእንጊዲህ የተቀናጀ ያጋር ትግል ለማፋፋም ተማምለው ተለያዩ