የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎች እንዲሁም መጣጥፎች
News Ethiopia Wetatoch Dimts October 3, 2016
መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=u00yOAwLugE&w=640&h=360]
Ageru etiopia bemulu Hzbawi teqawmo le and wer tekul begodana lay tgrie kalhonew wetader agarnet gar snaderg tgrie woyanien ahunnu gedlen mawdem yaschlenal.
Great
It is no surprise TIGRES totally ignored the call of Oromos, Amharas and other Ethiopians to condemn the TPLF / Woyane. Remember, TIGRES created TPLF / Woyane. TIGRES like TPLF. TIGRES support TPLF because Woyane represents everything they believe in. TIGRES have already told us Woayane comes before country and that to them any act of killing, persecution, looting, fear mongering etc is not too much for them to put up with. They must champion that which they created regardless of the stench it carries! They packaged and sprayed the stench for 40 years and exponentially for the last 25+ years. Now it surrounds them and all they do .
That reminds me of the silent complicity of the nazi leaders around Hitler. “We didn’t know!”
TIGRES are a bunch of lily livered weak kneed cowards. Maybe they are afraid of what TPLF would say about them if they cross Woyane? Staying silent means they really agree with TPLF or don’t dare to argue with.
SILENCE by so called OPDO is tantamount to being in agreement with TPLF / Woyane masters. I can’t imagine an Oromo party members letting anti-Oromo symbolism stand without condemnation or comment. Hitler rose to prominence and power because supposedly too many “good” people remained silent. This should alarm TIGRES.
“We must always take sides. Neutrality helps the oppressor, never the victim. Silence encourages the tormentor, never the tormented. Sometimes we must interfere. When human lives are endangered, when human dignity is in jeopardy, national borders and sensitivities become irrelevant. Wherever men or women are persecuted because of their race, religion, or political views, that place must – at that moment – become the center of the universe.”
TIGRES silence is confirmation of tacit acceptance of Woyane / TPLF’s machinations.
ኢሬቻ አከባበር ላይ ስለደረሰው የህዝብ እልቂት በተመለከተ ከጉራጌ ህዝባዊ እምቢተኝነት አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
October 3, 2016
ውድ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ፦
የወያኔ አገዛዝ በአገራችንና በህዝባችን ላይ ይህ ነው የማይባል ግፍና መከራ ሲያደርስ መቆየቱ የሚታወቅ ነው። በዚህም መጠነ ሰፊ ጥቃት የእያንዳንዱን ቤት በማንኳኳት የወገኖቻችንን እንባ ማፍሰስ ብሎም ንጹሃን ዜጎችን በግፍ መግደል እና ማሰቃየቱን ስራዬ ብሎ ተያይዞታል።
ወያኔ ከልክ ያለፈ በደል በህዝቡ ላይ እያደረሰ መሆኑ ከማንም የተሰወረ አይደለም።
ይህ እኩይ ተግባሩም ገና ስልጣን ላይ ከመውጣቱ በፊት አንግቦት የተነሳለትን “የአጥፍቶ መጥፋት” አላማ አካል ሲሆን ዛሬም በቢሾፍቱ ውስጥ ያካሄደው አሰቃቂና ሰብዓዊነት የጎደለው የዘር ፍጅት በሺዎች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን የቆሰሉበትና የሞቱበት እንዲሁም ሚሊየኖች የተሸበሩበት አሳዛኝ ክስተት ሆኖ ተመዝግቦአል።
ወያኔ በእነዚህ ንጹሃን ዜጎች ላይ ተኩስ የከፈተው ሆን ብሎና ቀድሞውንም በታቀደ እቅድ መሰረት ሲሆን የነብሰ ገዳይ ጥርቅም የሆነው የአጋዚ ጦር በስፍራው አስቀድሞ መገኘቱም ለዚህ አይነተኛ ማሳያ ነው።
በእንደነዚህ አይነት የወያኔ መሰሪ ስራ፣ የብዙዎች ልብ ቆስሏል፣ የብዙ እናቶች አንጀት አሯል። ነገር ግን ወያኔ ምንም ያድርግ ምን፣ኢትዮጵያ ሀገራችንና ህዝቧ በእንደዚህ አይነቱ ዘራፊ፣ ከፋፋይና ገዳይ መንግስት መመራትዋን ካቆመች ቆይታለች። ኢትዮጵያዊያን ወያኔን የሚመለከቱት እንደ አሸባሪና እንደወራሪ እንጂ የህዝብ ሀላፊነት እንደሚሰማው መንግስት እርሱን ማየት ካቆሙ አመታትን አስቆጥረዋል።
እኛም የጉራጌ ህብረተሰብ ከወገኖቻችን ጋር በመሰለፍ የወያኔን መሰሪ ስራን ለማስቆምና ወያኔን ለማስወገድ ታጥቀን ተነስተናል።
በቢሾፍቱ ውስጥ የተካሄደውን እልቂት አጥብቀን እንቃወማለን። የወያኔ ስርዓት እያደረሰ ያለው የንጹሃ ዜጎችን ደም ማፍሰስ በአስቸኳይ ለማቆም መላው ህዝባችን በዚህ ግፈኛ ስርዓት ላይ እንዲነሳም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ወያኔ የመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ነው።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
ከጉራጌ ህዝባዊ እንቢተኝነት አስተባባሪ ኮሚቴ
Great! Thanks!
ARISE NEWS: Irrecha Celebration Massacre, Dr. Awol Kassim Allo speaks (Oct 2, 2016)
http://niletube.net/?a=vVid&vidId=486&vidCId=5
NileTube.net
Let justice prevails in ethiopia