VIDEO – ቢሾፍቱ ህዝቡ ሰላማዊ ተቃውሞውን ጀምሮታል በርከት ያሉ ወጣቶች በሚያስገርም አንድነት ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛል
#Irreechaa2016 #Ethiopia ቢሾፍቱ ህዝቡ ሰላማዊ ተቃውሞውን ጀምሮታል በርከት ያሉ ወጣቶች በሚያስገርም አንድነት ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛል #Bishoftu #DebreZeit #MinillikSalsawi
Minilik Salsawi – mereja.com – ወታደሮቹ በፒካፕና በኦራል መኪና ከተማዋን እየናጧት ይገኛሉ ይህንን ሁሉ ህዝብ ይፈራ መስሏቸው ይሁንና ህዝቡ ሰላማዊ ተቃውሞውን ጀምሮታል በርከት ያሉ ወጣቶች ሲቶችና እና ወንዶች በሚያስገርም አንድነት ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛል::ለወትሮም ቢሆን ወታደራዊ እንቅስቃሴ የማይታጣት ቢሾፍቱ ሙሉ ለሙሉ በሚባላ በአጋዚ ጦር ውስጥ ወድቃለች በኢሬቻ በአል ምክንያት በቢሾፍቱ ቁጥሩ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ሰው እየከተመባት ይገኛል ሰላም ለማስከበር ዱላም ሲበዛ ነው የዚህን ያህል መሳሪያ ይዞ መገኘት አሳዛኝም አስነዋሪም ጭምር ነው በየ 10 ሜትት እርቀት ውስጥ በርከት በርከት ብለው የቆሙ አጋዚዎች የያዙት መሳሪያ ሰላማዊ ሰውን ለመጠበቅ አይመስልም
ከጎንደር፣ ከጎጃም፣ ከሸዋና ከወሎ የተውጣጡ ከ200 በላይ የሚሆኑ አማሮች እጅግ የበረታውን የወያኔ ፍተሻ በማለፍ በአምስት ከፍተኛ የህዝብ ማመላለሻ መኪና ተሳፍረው ደብረ ዘይት በመግባት ለኦሮሞ ወንድሞቻቸው ያላቸውን አጋርነት በኢሬቻ በዓል ላይ በእንግድነት በመገኝት እየገለጡ ይገኛሉ። አማሮቹ ደብረ ዘይት ሲደርሱ በአባ ገዳዎች ሞቅ ያለ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። አማሮቹም ለአባ ገዳዎች የአማራን ህዝብ ከልብ የመነጨ ወንድማዊ ሰላምታ አቅርበዋል። ይህ የሁለቱ ህዝቦች ታሪካዊ ትብብር የአማራ ተጋድሎና የኦሮሞ ተቃውሞ የጋራ ትግል ምዕራፍ የሚከፈትበት የመሰረት ድንጋይ ነው።
አጋዚዎች በቀጥታ ለጦርነት ተልከው የመጡ ነው የሚመስሉት ህዝቡን ከጠዋት ጀምሮ ማሸበር ተያይዘውታል በፅሁፍ ልገልጠው በማልችለው መልኩ ወታደሮች የመጡት ሀገራቸው ውስጥ አይመስልም ወታደሩን ሳየው የኔ ወገን አልመስልህ አለኝ በቅኝ ግዛት ውስጥ ያለው ሀገሬን የተቀማው ይኽል ከበደኝ በእርግጥ ሀገሬን ከቀሙኝ ቆይቷል ማንነቴን ቀምተው ማንነት አልባ ሊያደርጉኝ ቢጣጣሩ ነው ማንነቴን መልሱ እያልኩ መጮህ የጀመርኩት ብቻ ወደ ቢሾፍቱ ቅኝቴ ልመልሳችሁ እና ወታደሮቹ በፒካፕና በኦራል መኪና ከተማዋን እየናጧት ይገኛሉ ይህንን ሁሉ ህዝብ ይፈራ መስሏቸው ይሁንና ህዝቡ ሰላማዊ ተቃውሞውን ጀምሮታል በርከት ያሉ ወጣቶች ሲቶችና እና ወንዶች በሚያስገርም አንድነት ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛል እስካሁኗ ባለው ሰአት ከላይ ወደታች ከታች ወደላይ እያሉ ተቃውሞአቸውን እያሰሙ ሲሆን ይህ ተቃውሞ በነገው እለትም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አምናለው እኔም እስከዛሬ በፀሁፍ ብቻ ኢህአዲግን ከምቃወም በነገው እለት ከኢትዮጵያውያ ወንድምና እህቶቼ ጋር በድምፅ እቃወመዋለሁ አዎ ህዝብ እንቢ ካለ እንቢ ነው ማንም ከህዝብ ማዕበል ሊያመልጥ አይችልም ይሄ አላስፈላጊ ስርአት እስካልተወገደ ድረስ ህዝቡ ተቃውሞውን ማሰማቱ አይቀርም Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)

[youtube http://www.youtube.com/watch?v=0Q6cy0BS4pQ]
Lemanbeb:
x ende xornet=war
Kebietachuh liyafnuachuh lemexu ye tgrie woyanie telalakiwoch eji atsxu.
Bexam xenkara xere-woyanie tegbar adragi gleseboch yemetafen sgat alebachew. Slezih shgux kelielach yesela bilawa weym mexrebiya mazegajetna liyafnu yemimexubachuhn biyans andun gelo memot weym mamlex yichlal.
Yihn snaderg be afena yetesemarutn slemiyasfera bezih sra lemegbat flagot aynorachewm weym melegemna/mkniyat fexero wede huala maletna mitafenew gleseb endiyamelx madreg weym axanew blew behiwet lememeles shaxr yiseralu.
Asqedmew shuk yilutal, aqxaca yetesasatu meslew endiyamelx edlun yifexruletal, yewoyanie teqawami yehonut yeafena abalat yewoyanien degafiwech lemegdel (mitafenew gedelachew bemalet), weym lemasgedel endimokru yadergachewal.
Linetatelu yemaychilu hult sew yehonu biheroch endaytebaberu woyane sileyayachew norual. Ahun gn gizew deresena, They declare their solidarity to struggle to remove woyane from power. Hizb megdel kechigr ayawotawm. Yebesebese zinab ayferam new. Kezih behuala tiglu aktachawn yikeyral
እኛም እንደ ዜጋ አገር ስትጠፋ ዝም ብለን አናይም።
ኢህአዴግ እንደ መንግስት መቀጠል ስላልቻለ አገሪቱን ከጥፋት ለመታደግ በአደራ የሚያስተዳድር መንግስት በአስቸኳይ መቋቋም አለበት። ይህንንም የአደራ መንግስት ለመመስረት በህዝቡ ተዐማኒነት ያላቸውና ክሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የተውጣጡ ግልሰቦችን ስም ዝርዝር እናውጣና ኮሚቴ መስርተን ይህንን ለተለያዩ መገናኛ ብዙሃንና ተቋማት መንግስትን ጨምሮ እናስታውቅ። መመረጥ ያለባቸው ግለሰቦች በአገሪቱ ውስብስብ የፖለቲካ ጉዳይ ልምድና ዕውቅ ያላቸው ምሁራንና የፓለቲካ ጠበብት ፣ አድርባይነት የሌለባቸው፣ የማይፈሩትን፣ ቀናነት ያላችውንና በዚህ ውስጥ ምን እጠቀማለሁ የሚሉትን ሳይሆን ለአገራችን ሰላምና ለህዝቧ ደህንነት ክልብ የሚያስቡትን ይሁን።
ለጊዜው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግለሰቦች ስም አግኝተናል። ለዚህ ትብብር Abye A ን እና Abey ን እናመሰግናለን። ከጎሰኝነት ስሜት ውጭ በሆነ ለአገር ይጠቅማሉ የምትሏቸውን የሰዎችን ስም አክሉበት። ቢያንስ የ 20 ሰዎች ስም ዝርዝር ቢኖረን ጥሩ ነው። እንፍጠን አገራችን ያለችበት ሁኔታ ጊዜ የሚሰጥ አይደለም።
1ኛ/ አቶ ኦባንጋ ሜትሆ (የአዲሲቱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ መሪ)
2ኛ/ ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም
3ኛ/ ኮሎኔል ፍስኃ ደስታ
4ኛ/ አቶ ታምራት ላይኔ (ይቅርታ የጠየቁ፥ ታስረው የተሰቃዩ ለአዲሲቱ ኢትዮጵያ አስትዋጽኦ ሊያበረክቱ የሚችሉ)
5ኛ/ ዶ/ር ኃይሉ አርዐያ
6ኛ/ ፕ/ር ላፒሶ ገ ደለቦ
7ኛ/ አቶ አብዱ አሊ ሂይጅራ
8ኛ/ ዶ/ር ፈቃደ ሽዋቀና
9ኛ/ ዶ/ር አክሎግ ቢራራ
10ኛ/ አቶ አሰግድ ገ/ስላሴ
11ኛ/ ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም
12ኛ/ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ
13ኛ/ ዶ/ር መሳይ ከበደ
14ኛ/ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ
15ኛ/ ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊወርጊስ
ማሳሰቢያ ጸረ ሌላ ለሆናችሁ ሁሉን ለመቃወም ለምትፈጥኑ እስኪ እናንተ ይሰራሉ የምትሉንን ጠቁሙን
Aye Kentu Wudaki yehonek SEGA kuter bilut TAFIA and ale Alu.
ጥሩ ሀሳብ ነው። ታምራትና ፍስሀን ግን ከዝርዝርህ አውጣቸው። ግን ግን ወያኔ ስልጣን በፈቃዱ ያስረክባል ብሎ ማሰብ ሰይጣን ንስሀ ሊገባ ነዉ የማለት ያህል ነውና መጀመሪያ ወያኔ መወገድና መቀበር አለበት።
aklilu seyum are you choosing the leader for us all of them are the agent of tgrea or tplf except 4 people
the struggle contnuse for evore.
Peaceful Irreecha celebration in Bishoftu turns into Massacre (ሰው ተገድሏል) – EBC TPLF Media
http://niletube.net/?a=vVid&vidId=477&vidCId=5
NileTube.net
what about bereket simon, sebhat nega, seyoum mesfin and abay tsehaye they are not different from mesfin woldemariam and the rest derge and tplf criminals
አክሊሉ ወያኔን በፊት በር አስወጥተህ በጓዳ መልሰህ ለማስገባት የምታደርገው ጥረት ቁሻሻ ሙከራ ነው። ህዝብ ህይወቱን እየገበረ ያለው መስፍን ወልደማርያም አይነቱን የወያኔ ዋዳጅና ጎጆ አውጪ አይደለም። ህዝብ እየሞተ ያለው ለመሰረታዊ ለውጥ ነው። ማፈሪያ ነህ!
አክሊሉ ወያኔን በፊት በር አስወጥተህ በጓዳ መልሰህ ለማስገባት የምታደርገው ጥረት ቁሻሻ ሙከራ ነው። ህዝብ ህይወቱን እየገበረ ያለው መስፍን ወልደማርያም አይነቱን የወያኔ ወዳጅና ጎጆ አውጪ ስልጣን ላይ ለማውጣት አይደለም። ህዝብ እየሞተ ያለው ለመሰረታዊ ለውጥ ነው። ማፈሪያ ነህ!
አንተም ብሎ መዘክር፡ የሰው ልክ የማታውቅ ሆድ አደር፡ ኘሮፌሰር መስፍን ሚሊዮን ወያኔ ቢደመር በየትኛውም ሚዛን አጠገባቸው አይደርስም። ስድ
Lemanbeb:
x ende xegur = hair
Kelielaw zer yehonachuh, tgrie yalhonachuh wetaderoch be woyaniewoch lay bcha tekusu, beselt mtuachewna teqawami metachew new slemibal, tgrie wetaderochn stmetu bandlay yalutn hulunm new lalemexerxer, xyit abaknu, xyit letagayu shixu/sxu., misxir letagayoch sxu, betesasate aqxaca xorun mruna sheshu.
2:80044
2ኤ20051
3፡23256
2ኤ29787
2ኤ28761
2ኤ33104
2ኤ34650
2ኤ50235
2ኤ23065
2-37252
2-37252
2a69394
2a21090
3-51483
2-72801
2ኤ22465
2ኤ80060
2a21090
3-53139
2ኤ63679
2.65625
2ኤ04700
3.70835
3.46583
3.84214
2.95363
2ኤ79999
2ኤ03501
2-ኤ44767
2-a82684
2-99263
2-a13943
2-a05520
2-a03050
2-a03275
2-a05520
2-a19052
2-68947
2-a83058
2-a81186
2-a10917
2-a51211
ኮድ 4-17558
1. ጥበቃ ዋና መምሪያ: መኮንን (ወዲ ኮበል) ይህ የVIP ጥበቃን ጨምሮ አየር መንገድንም ይቆጣጠራል
2. ክንፈ ማሰልጠኛ: ታደለ ፀጋዬ ዳይሬክተር፤ ዶ/ር ሀሽም ተውፊቅ ም/ዳይሬክተርና የአስተዳደርና ፋይናንስ ኃላፊ
3. የቴክኒክ መረጃ: ማዕሾ ( ማዕሾ ከአምስቱ የጌታቸው ምክትሎች አንዱ ነው) የሚመራው ቢሆንም ጌታቸው በቀጥታ ይቆጣጠረዋል
4. የኢሚግሬሽንና ዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ: ገ/ዮሃንስ ተክሉ ዋና ዳይሬክተር
5. የውጭ መረጃ ዋና መምሪያ: ሀደራ ( ሀደራው ሌላው ከአምስቱ የጌታቸው ምክሎች አንዱ ነው) ይመራው የነበረ ሲሆን አሁን ገና ቋሚ ሰው አልተተካም። ልዑል ታፈረ ምክትል ነው።
6. የውስጥ ደህንነት ጥበቃ ዋና መምሪያ: አማኑኤል ኪሮስ ዋና ዳይሬክተር ሲሆን ደርበው ደመላሽ ምክትሉ ነው
7. ፀረ ሽብር መምሪያ: ተስፋዬ ዑርጌ ኃላፊ ሲሆን (አግ7፣ ኦነግ፣ አልሸባብ ወዘተ.) ሲሆኑ ምንም እንኳን የራሱ ዋና ክፍል ቢኖረውም አርበኞች ግንቦት-7 ን የመምሪያው ኃላፊ በቀጥታ ይከታተላል።
7.1. የአርበኞች ግንቦት-7 ዋና ክፍል ኃላፊ ሸዊት በላይ ነው [ይህንን ጽሁፍ በመመርመር ጽህፍ እንደሚበዛበት፤ ዛሬ ሰክሮ እንደሚያድር እገምታለሁ]
8. የክትትል መምሪያ ኃላፊ: አፅብሃ ግደይ
9. የፀረ ስለላ መምሪያ ኃላፊ: ነብዩ ዳኘ
10. የኦፕሬሽን መምሪያ ኃላፊ: ቢኒያም ማሙሸት
11. የአስተዳደርና ፋይናንስ መምሪያ ኃላፊ: ፍቅሩ በቀለ
12. የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ክትትል ኃላፊ: አብይ ኃይሉ [እጅግ ከሚያሳዝንኝ ነገሮች አንዱ የዚህ ክፍል ሥራ ነው። ዩኒቨርስቲዎችና ኮሌጆችን መማሪያዎች ሳይሆን እስር ቤቶች ያደረጓቸው የዚህ ክፍል ሠራተኛች ናቸው። የዚህ ክፍል ሠራተኞች የሚሠሩት ደባ ለተከታተለ 32 ዩኒቨርስቲ ሳይሆን 32 እስር ቤቶች እንደተገነቡ ይገባዋል]
13. የፖለቲካ ፓርቲዎች ክትትል ዋና ክፍል ኃላፊ: አመለወርቅ ገ/ሃዋሪያ (አቶ)፤ ይስሃቅ ይህደጎ ም/ኃላፊ [ይህ ክፍል ፈቃድ ተሰጧቸው የሚንቀሳቀሱትን ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በጠላትነት ፈርጆ ሊያጠፋቸው ሌት ተቀን ይሠራል]
14. የኢኮኖሚ ደህንነት መምሪያ ኃላፊ: መድህኔ ታደሰ ኃላፊ፤ ፍቃዱ መረሳ ም/ኃላፊ
15. ጥናት መምሪያ ኃላፊ: በላይ አሰፋ ሲሆን አሁን ለምን እንደሆነ ባልገባኝ ሁኔታ እየፈረሰ ያለ መምሪያ ነው
16. የክልሎች ማስተባበሪያ መምሪያ ኃላፊ: ግርማ ተገኝ ሲሆን 9 ን ክልሎችና አዲስ አበባንም ይመራል:: ከእነዚህ መካከል፦
16.1. የአማራ ክልል ኃላፊ: እንግዳው አበባው
16.2. የደቡብ ክልል: እዮብ ተወልደ
16.3. ኦሮሚያ ክልል: አዲሱ በዳዳ ያስተባብራሉ
17. የአዲስ አበባ ደህንነት ዋና ክፍል: ጎሃ አፅብሃ ገ/ሂወት ሲሆን 10ሩን ክ/ከተማዎች ያስተባብራል
17.1. አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ: ጋሻው አበበ ኃላፊ
17.2. ቦሌ ክ/ከተማ ኃላፊ: ምስጋናው አየለ:
17.3. ን/ላፍቶ ክ/ከተማ ኃላፊ: ሲሳይ ገ/ፃዲቅ ኃላፊ
17.4. ልደታ ክ/ከተማ ኃላፊ: አሸናፊ ነጋሽ ኃላፊ
17.5. ኮልፌ ክ/ከተማ ኃላፊ: ሀይሉ ታደሰ ኃላፊ
17.6. ቂርቆስ ክ/ከተማ ኃላፊ የሺጥላ ካሳ ኃላፊ
17.7. አራዳ ክ/ከተማ ኃላፊ: ሀጎስ ሀለፎም ኃላፊ
17.8. የካ ክ/ከተማ ኃላፊ: ክፍሎም በየነ ኃላፊ
17.9. ጉለሌክ /ከተማ ኃላፊ: ሳሙኤል ታፈሰ ኃላፊ
17.10. አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ኃላፊ: አዲስ አለነ ናቸው::
ህዝብን እያስጨረሱ ያሉ ቀንደኛ አመራሮች የህዝብን ታርጋ በመለወጥ ተመሳስለው መኖር እንደማይችሉ የማጋለጥ እርምጃ የመውሰድ ስራውን የሚያጠናክር እለት ከለት ያለውን ለውን እንቅስቃሴ ይዘገባል።
ሞት ለወያኔ