አቶ እንደሻው እምሻውና ግብረ አበሮቻቸው የሰማያዊ ፓርቲ ንብቶችንና ሰነዶችን በመዝረፍ ተሰውረዋል፡፡

አቶ እንደሻው እምሻውና ግብረ አበሮቻቸው የሰማያዊ ፓርቲ ንብቶችንና ሰነዶችን በመዝረፍ ተሰውረዋል፡፡

የሰማያዊ ፓርቲ የፅ/ቤትና አስተዳደር ኃላፊነትን በሕገወጥነት ይዘው የቆዩት አቶ እንደሻው እምሻው ከግብረ አበሮቻቸው ጋር በመሆን በተለያዩ ጊዚያት የፓርቲውን ንብረት በድብቅ እያወጡ መሆኑ መረጃ የደረሳቸው የፓርቲው ሊቀመንበር ጊዚያዊ የንብረት አጣሪና ተረካቢ ኮሚቴ በማቋቋም የነገሩን እውነትነት እንዲያረጋግጡና ንብረቶቹና ሰነዶቹ ካሉም በቃለ ጉባኤ መዝግበው እንዲረከቡ አዘዋል፡፡ ኃላፊነት የተሰጣቸው አባላት 1ኛ. አቶ እስክንድር ጥላሁን 2ኛ. አቶ ይድነቃቸው አዲስ 3ኛ. አቶ ማቲያስ መኩሪያ 4ኛ. አቶ ቴዎድሮስ አሰፋ በዛሬው ዕለት መስከረም 19 ቀን 2008 ዓ.ም በፓርቲው ቢሮ በመገኘት ንብረቶች መኖራቸውን ለማረጋገጥ የሚፈልጉ መሆኑን በመግለፅ አቶ እንደሻው እምሻውን እንዲያሳዩአቸው ቢጠይቁም ወደ ፓርቲው ፅ/ቤት አልመጣም በማለት ፈፅሞ ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀርተዋል፡፡

አቶ እንደሻው እምሻው በቅርብ ቀናት ወደ ፓርቲው ፅ/ቤት መጥተው የማያውቁ መሆኑና የፓርቲውን ንብረቶች ያሉበትን ሁኔታ ለማሳየት ፈቃደኛ አለመሆናቸው የኮሚቴ አባላቱን ጥርጣሬ በማሳደጉ ዋና ዋና ሰነዶችና ንብረቶች የሚገኝበት የፓርቲው የፅ/ቤትና አስተዳደር ኃላፊ ቢሮን ከፍተው ባዩበት ወቅት ሰነዶችና ንብረቶች አለመኖራቸውን አረጋግጠው በምስል ቀርፀውና በቃለ ጉባኤ መዝግበው ሪፖርት አድርገዋል፡፡ ይህ ወንጀል መጣራትና በሕግም መጠየቅ ስለሚገባው ለየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ መረጃው ተልኮ ተመዝግቧል፡፡ በነገውም ዕለት በጣቢያው በመገኘት ክስ እንዲመሰረት ፓርቲው የሚጠይቅ መሆኑን ኢንጅነር ይልቃል አስረድተዋል፡፡

አቶ እንደሻው እምሻው የፓርቲውን ማሕተም ከፓርቲው ፅ/ቤት አውጥተው በመውሰድ በግል ቤታቸው ያስቀመጡት መሆኑ በመታወቁ ከፓርቲው የተለየ መግለጫ እስከሚሰጥ ድረስ ከዛሬው ዕለት ጀምሮ በዚህ የፓርቲው ማህተም ተደርጎባቸው የሚወጡ ማንኛውም ሰነዶች ፓርቲውን የማይወክሉ መሆኑንና በፓርቲው ማህተም ሰነዶችን የሚያሰራጩ አካለት በህግ የሚያስጠይቃቸው መሆኑን አውቀው ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

33 Comments on “አቶ እንደሻው እምሻውና ግብረ አበሮቻቸው የሰማያዊ ፓርቲ ንብቶችንና ሰነዶችን በመዝረፍ ተሰውረዋል፡፡”

  1. ህፃን ወጣት ሴት የጎበዝ አለቃ ሁሉ በየ መንደሩ ሁሉ ይፋለማል፣ እናንተ “ተቃዋሚ ተብዬዎች” አስካሁን ድረስ አሳዛኝ ድራማ እየሰራችሁ ነው?

    • Egypt’s Nile and Congo River Project Coordinator Dr. Nancy Omar says Egypt is working with Ethiopian demonstrators. She admits on live Egyptian TV the Egyptians are meeting with extremist groups to destruct the Ethiopian government and people from successfully completing the Grand Ethiopian Renaissance Dam mega project.
      In a live interview with Egyptian TV host Dr. Nancey Omar said “ when we were sitting in a meeting with the Oromo and other groups , we heard the good news the people of Ethiopia have blocked the roads that lead to the Grand Ethiopian Renaissance Dam mega project. Schools are closed, everything is closed and the people are demonstrating they are even waving the Egyptian flag ..”. She added the five Ethiopian groups are fighting the government and they want to overthrow it. She said the extremist groups promised Egypt after they overthrow the Ethiopian government they will sign a new deal that grantee a bigger share of the Nile waters to Egypt.
      She asked for all the Egyptian people to support the Ethiopian extremist groups to overthrow the Ethiopian government and stop the GERD.
      There you have it straight from the Egyptians themselves that they are coordinating the criminals behind the demonstration in Ethiopia in order to stop Ethiopia from completing the GERD mega project. The power hungry extremists don’t care about the long term interests of Ethiopia and its people. They are only worried about how to grab power no matter what the consequences including igniting civil war among Ethiopians.
      Dr. Nancy Omar’s official title is Congo and Nile River project coordinator. We have absolutely no idea what that project is, but we know what she is coordinating, according to her interview, she is meeting Ethiopian extremist groups. Egypt and the Arab countries are financing the destruction of Ethiopia funneling the money through the one man regime in Eritrea.
      Even if the Egyptians sign all kind of agreements with Ethiopia, they will never stop from working for the total disintegration of Ethiopia. For Ethiopia as a country it can’t be worst than this point. The Ethiopian government needs to take action before it is too late.

      • TPLF Banda ….,,digging every single grave for itself. You are moron! Just to extend your dictatorship you are trying to link Egypt and innocent Ethiopians who opposed your dictators. Your end coming.Escape quickly to your grave so that the people of Ethiopia never colonised even by white people may breath freedom. You the children of devil. You are heading to a beautiful hell. Happy hell life. You think u can get away with all your crimes. Never!

    • Hi what do you do with some betrain Judah?I’m sure these infividials might have been good people but tplf traped them with its snare.Tplf does what ever evil and crI’m to cling to power and stay long.

  2. ተቃዋሚ ፓርቲ እና ሰላማዊ ሰልፍ

    -ሁለቱም የወያኔ የእድሜ ማራዘሚያ
    መድሃኒቶች ።
    -በኢትዮጵያ የፓለቲካ ታሪክ ዉስጥ ለዉጥ
    አምጥተው የማያውቁ ሁለት ሞኝነቶች።

    -የመጀመሪያ የለዉጥ ሃዋሪያ የሆነው
    ጦርነት ወይም ትጥቅ ትግል እንዲረሳ
    ያደረጉ።

    -ጠንካራ ጀግና ሠዎችን እስርቤት የማገዱ
    የሞኝ ምክንያቶች ።
    -ለይስሙላ በደቂቃዎች ዉስጥ የሚቛቛሙ
    በወራቶች ዉስጥ አባሎቻቸውና ተሳታፊዎች
    የሚገደሉ የሚታሰሩ ።
    የተቃዋሚ ፓርቲዎች እና ሠላማዊ ሠልፍ ወያኔ መስማት የሚወደው ድምፅ ምክንያቱም የተኩስ ድምፅ ብቻ እንደሚፈራ በተኩስ ድምጽ ብቻ ከስልጣን እንደሚወገድ ስለሚያዉቅ የሌሎች ድምፃች አያስፈሩትም።
    ለምሳሌ ወያኔ የማይፈራዉ ድምጽ ፡
    የህዝብ ምርጫ ድምፅ
    የተቃዋሚ ፓርቲ ድምፅ
    የሠላማዊ ሰልፍ ድምፅ
    የህዝብ አቤቱታ ድምፅ
    የሃይላን አገሮች ድምፅ
    ለምሳሌ ወያኔ የሚጠላዉ ድምፅ
    የትጥቅ ትግል ጥሪ ድምፅ
    የጥይት ተኩስ ድምፅ
    የአንድነት ለኢትዮጵያ ድምፅ።

  3. And alama yalachuh baschekuay liela sm yalew party seyimuna yedekmachuhletn hzbzwi amex teqelaqelu, amerar sxu.

  4. የህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው።
    20 ሚሊዮን ብር ብቻ?
    ታሪኩ እንዲህ ነው፡፡

    አዲስ አበባ ቄራ አካባቢ አንድ ቤት ለሽያጪ ወጥቷል፡፡ እድሜው በ18 እና 20 መካከል የሆነ ልጅ የመጀመሪያ ቤት ገዢ ሆኖ ከቦታው ይገኛል፡፡ ሻጪዎችም ከእድሜን ልጅነት፣ ከሀገሪቱ ሁኔታና ከዋጋው ውድነት አንፃር ለመቀለድ በማሰብ ከቤቱ ዋጋ በእጥፍ ጨምረው 20 ሚሊዮን ብር ነው ይሉታል፡፡ ለመሳቅና ልጁንም በማስደንገጥ ለማባረር አስበው እንደ ቀልድ ያደረጉት የ20 ሚሊዮን ብር ጨዋታ ግን ቁም ነገር ሆነና ቤቱን ልየው፣ ዋጋ ቀንሱ ወይም ሌሎችን በዚህ ወቅት መጠየቅ የሚገባቸውን ሳይጠይቅ ኑ እንፈራረም አለና አስደነገጣቸው፡፡ ለማመን ባለመቻላቸውና እየቀለደባቸው አንደሆነም ገምተው ለመቆጣት እየቃጣቸው እያሉ የ2 ሚሊዮን ብር ቼክ አወጣና የመፈራረሚያ ቅድሚያ ክፍያ አሳያቸው፡፡ እነሱም ያልጠበቁትን ግብይት እንዳደረጉ በመረዳት ካቀዱት ዋጋ በእጥፍ አትርፈው ቤቱን 20 አመት ለማይሞላ ልጅ በ20 ሚሊዮን ብር ሸጡ፡፡

    ይህም ብቸኛው ክስተት ሳይሆን በስፋትና በጥልቀት በየዘርፉ በየቀኑ የሚፈፅሙት ወንጀል ነው፡፡

    ትልቁ ጥያቄ ግን ይህ ልጅ ማን ነው የሚለው ብቻ ሳይሆን የማን ልጅና ዘመድ ነው የሚለው ነው፡፡ ልጁ ሕውሓት ነው፡፡ ወላጆቹና ዘመዶቹም ያው ሕውሓቶች ሲሆኑ አነማን ናቸው የሚለው ግን መጣራት ቢኖርበትም ሁሉም በዚህ አይነት ወንጀል ተሰማርተው ስለሚገኙ ሁሉም ናቸው ብሎ በሀዘን ማለፍ ሳይሆን በነሱ እየተበደለ ያለ ህዝብ በውስጡ ሰላም አግኝቶ፣ አንድነትን ፈጥሮና በጋራ ተነስቶ ሊያስወግዳቸው ይገባል፡፡ ወንጀላቸው ብዛቱ፣ አይነቱና ይዘቱ በየቀኑ አዲስና ህዝብ ሊቋቋመው የማይችል ሆኗል፡፡

  5. ቅድመ ክትትል እና ድህረ ቅየራ እየተደረገ ያሉትን ቀንደኛ የህወሀት ባለስልጣናትን የማጋለጥ ስራውን ከሚኖሩበት ስፍራም ጭምር እየተሰባሰበ ያለ መረጃ ነውና እባካችሁ ሼር አድርጉት ይህን ክትትል የተሳካ ላደረጉ የደህንነት አባሎች ምስጋና እናቀርባለን።

    ኮድ 2:ኤ83058
    ኮድ 2:68947
    ኮድ 2:ኤ19054
    ኮድ 2:ኤ18052
    ኮድ 2:80044
    ኮድ 2:ኤ20051
    3:23256
    2:ኤ29787
    2:ኤ28761
    2:ኤ33104
    2:ኤ34650
    2:ኤ50235
    2:ኤ23065
    2-37252
    2-37252
    2:a69394
    2:a21090
    3-51483
    2-72801
    2:ኤ22465
    2:ኤ80060
    2:a21090
    3:53139
    2:ኤ63679
    2:65625
    2:ኤ04700
    3:70835
    3:46583
    3.84214
    2:95363
    2:ኤ79999
    2:ኤ03501
    2:ኤ44767
    2:a82684
    2-99263
    2:a13943
    2:a05520
    2:a03050
    2:a03275
    2:a05520
    3:53139
    2:ኤ84084
    3:ኤ21985
    2:ኤ68410
    2:ኤ39220

    እነዚህ ተሽከርካሪዎቹ አይነት ነጭ v8 ኮብራ ፕራዶ ላንድ ክሩዘሮች ናቸው ህዝብን ገድለው ከህዝብ መደበቅ አይችሉምና ለተፈፃሚነቱ ሁላችንም እንዘጋጅ።
    ሞት ለወያኔ
    ማስታወሻ
    የክትትል ስፍራ ትኩረት
    በቦሌ ክ.ከ
    በንፋ.ስ.ላፍቶ
    በጨርቆስ.ክ.ከ
    የህዝብ ትግሉ ይቀጥላል…….

    ኮድ 4 ለውጥ የለም ኮብራ ፕራዶ እና ያሪስ

  6. 2:80044
    2ኤ20051
    3፡23256
    2ኤ29787
    2ኤ28761
    2ኤ33104
    2ኤ34650
    2ኤ50235
    2ኤ23065
    2-37252
    2-37252
    2a69394
    2a21090

    3-51483
    2-72801
    2ኤ22465
    2ኤ80060
    2a21090
    3-53139
    2ኤ63679
    2.65625
    2ኤ04700
    3.70835
    3.46583
    3.84214
    2.95363
    2ኤ79999
    2ኤ03501
    2-ኤ44767
    2-a82684
    2-99263
    2-a13943
    2-a05520
    2-a03050
    2-a03275
    2-a05520
    2-a19052
    2-68947
    2-a83058

     1. ጥበቃ ዋና መምሪያ: መኮንን (ወዲ ኮበል) ይህ የVIP ጥበቃን ጨምሮ አየር መንገድንም ይቆጣጠራል
    2. ክንፈ ማሰልጠኛ: ታደለ ፀጋዬ ዳይሬክተር፤ ዶ/ር ሀሽም ተውፊቅ ም/ዳይሬክተርና የአስተዳደርና ፋይናንስ ኃላፊ
    3. የቴክኒክ መረጃ: ማዕሾ ( ማዕሾ ከአምስቱ የጌታቸው ምክትሎች አንዱ ነው) የሚመራው ቢሆንም ጌታቸው በቀጥታ ይቆጣጠረዋል
    4. የኢሚግሬሽንና ዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ: ገ/ዮሃንስ ተክሉ ዋና ዳይሬክተር
    5. የውጭ መረጃ ዋና መምሪያ: ሀደራ ( ሀደራው ሌላው ከአምስቱ የጌታቸው ምክሎች አንዱ ነው) ይመራው የነበረ ሲሆን አሁን ገና ቋሚ ሰው አልተተካም። ልዑል ታፈረ ምክትል ነው።
    6. የውስጥ ደህንነት ጥበቃ ዋና መምሪያ: አማኑኤል ኪሮስ ዋና ዳይሬክተር ሲሆን ደርበው ደመላሽ ምክትሉ ነው
    7. ፀረ ሽብር መምሪያ: ተስፋዬ ዑርጌ ኃላፊ ሲሆን (አግ7፣ ኦነግ፣ አልሸባብ ወዘተ.) ሲሆኑ ምንም እንኳን የራሱ ዋና ክፍል ቢኖረውም አርበኞች ግንቦት-7 ን የመምሪያው ኃላፊ በቀጥታ ይከታተላል።
    7.1. የአርበኞች ግንቦት-7 ዋና ክፍል ኃላፊ ሸዊት በላይ ነው [ይህንን ጽሁፍ በመመርመር ጽህፍ እንደሚበዛበት፤ ዛሬ ሰክሮ እንደሚያድር እገምታለሁ]
    8. የክትትል መምሪያ ኃላፊ: አፅብሃ ግደይ
    9. የፀረ ስለላ መምሪያ ኃላፊ: ነብዩ ዳኘ
    10. የኦፕሬሽን መምሪያ ኃላፊ: ቢኒያም ማሙሸት
    11. የአስተዳደርና ፋይናንስ መምሪያ ኃላፊ: ፍቅሩ በቀለ
    12. የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ክትትል ኃላፊ: አብይ ኃይሉ [እጅግ ከሚያሳዝንኝ ነገሮች አንዱ የዚህ ክፍል ሥራ ነው። ዩኒቨርስቲዎችና ኮሌጆችን መማሪያዎች ሳይሆን እስር ቤቶች ያደረጓቸው የዚህ ክፍል ሠራተኛች ናቸው። የዚህ ክፍል ሠራተኞች የሚሠሩት ደባ ለተከታተለ 32 ዩኒቨርስቲ ሳይሆን 32 እስር ቤቶች እንደተገነቡ ይገባዋል]
    13. የፖለቲካ ፓርቲዎች ክትትል ዋና ክፍል ኃላፊ: አመለወርቅ ገ/ሃዋሪያ (አቶ)፤ ይስሃቅ ይህደጎ ም/ኃላፊ [ይህ ክፍል ፈቃድ ተሰጧቸው የሚንቀሳቀሱትን ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በጠላትነት ፈርጆ ሊያጠፋቸው ሌት ተቀን ይሠራል]
    14. የኢኮኖሚ ደህንነት መምሪያ ኃላፊ: መድህኔ ታደሰ ኃላፊ፤ ፍቃዱ መረሳ ም/ኃላፊ
    15. ጥናት መምሪያ ኃላፊ: በላይ አሰፋ ሲሆን አሁን ለምን እንደሆነ ባልገባኝ ሁኔታ እየፈረሰ ያለ መምሪያ ነው
    16. የክልሎች ማስተባበሪያ መምሪያ ኃላፊ: ግርማ ተገኝ ሲሆን 9 ን ክልሎችና አዲስ አበባንም ይመራል:: ከእነዚህ መካከል፦
    16.1. የአማራ ክልል ኃላፊ: እንግዳው አበባው
    16.2. የደቡብ ክልል: እዮብ ተወልደ
    16.3. ኦሮሚያ ክልል: አዲሱ በዳዳ ያስተባብራሉ
    17. የአዲስ አበባ ደህንነት ዋና ክፍል: ጎሃ አፅብሃ ገ/ሂወት ሲሆን 10ሩን ክ/ከተማዎች ያስተባብራል
    17.1. አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ: ጋሻው አበበ ኃላፊ
    17.2. ቦሌ ክ/ከተማ ኃላፊ: ምስጋናው አየለ:
    17.3. ን/ላፍቶ ክ/ከተማ ኃላፊ: ሲሳይ ገ/ፃዲቅ ኃላፊ
    17.4. ልደታ ክ/ከተማ ኃላፊ: አሸናፊ ነጋሽ ኃላፊ
    17.5. ኮልፌ ክ/ከተማ ኃላፊ: ሀይሉ ታደሰ ኃላፊ
    17.6. ቂርቆስ ክ/ከተማ ኃላፊ የሺጥላ ካሳ ኃላፊ
    17.7. አራዳ ክ/ከተማ ኃላፊ: ሀጎስ ሀለፎም ኃላፊ
    17.8. የካ ክ/ከተማ ኃላፊ: ክፍሎም በየነ ኃላፊ
    17.9. ጉለሌክ /ከተማ ኃላፊ: ሳሙኤል ታፈሰ ኃላፊ
    17.10. አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ኃላፊ: አዲስ አለነ ናቸው::

    • ደንቆሮ ወያኔ ማንን ለማታለል ነው። ምን አገባህ፣ ይልቁኑ ቶሎ ቶሎ በልና የዘረፍከውን ተሸክመህ ጥፋ!

  7. Hulum leba neaw inkowan inzh menaxi deha
    Proffesor tebeyiew Berhanu be Million
    yemikoter genzb ke Egypt mengist bemikefel genzb
    ayedl lelochn inde barriy yemigeztbt .
    seaw yelem . Wondmie yemaznw hiywotachw
    bachiru leqerw neaw .

    • ካንተና ከወያኔ በስተቀር ኢትዮጵያችን ሌባ አጋጥሟት አያውቅም። ወይግድልን!

  8. ሰውየው በእውነት ንብረት ይዘው ከጠፉ ፡ ወያኔ በጥሩ ብር ገዝቷቸው ይሆናል።

    ሰው ነጻነቱን ለማግኘት ፡ ያሉትን መንገዶች በሙሉ መጠቀም አለበት። ትልቁን ዲያቢሎስ ወያኔን ለማስወገድ ፡ ከየትም የሚመጣ እርዳታ ፡ የኢትዮጵያን ህልውና መልሶ ለመገንባት ፡ ጠቃሚ ነው።

    • የኔ ወንድም እነዚህ comment ሰጭዎች እኮ ወያኔ ያሰማራቸው እኮ ናቸው! ተጠንቀቃቸው።

  9. እኛም እንደ ዜጋ አገር ስትጠፋ ዝም ብለን አናይም።
    ኢህአዴግ እንደ መንግስት መቀጠል ስላልቻለ አገሪቱን ከጥፋት ለመታደግ በአደራ የሚያስተዳድር መንግስት በአስቸኳይ መቋቋም አለበት። ይህንንም የአደራ መንግስት ለመመስረት በህዝቡ ተዐማኒነት ያላቸውና ክሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የተውጣጡ ግልሰቦችን ስም ዝርዝር እናውጣና ኮሚቴ መስርተን ይህንን ለተለያዩ መገናኛ ብዙሃንና ተቋማት መንግስትን ጨምሮ እናስታውቅ። መመረጥ ያለባቸው ግለሰቦች በአገሪቱ ውስብስብ የፖለቲካ ጉዳይ ልምድና ዕውቅ ያላቸው ምሁራንና የፓለቲካ ጠበብት ፣ አድርባይነት የሌለባቸው፣ የማይፈሩትን፣ ቀናነት ያላችውንና በዚህ ውስጥ ምን እጠቀማለሁ የሚሉትን ሳይሆን ለአገራችን ሰላምና ለህዝቧ ደህንነት ክልብ የሚያስቡትን ይሁን።

    ለጊዜው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግለሰቦች ስም አግኝተናል። ለዚህ ትብብር Abye A ን እናመሰግናለን። ከጎሰኝነት ስሜት ውጭ በሆነ ለአገር ይጠቅማሉ የምትሏቸውን የሰዎችን ስም አክሉበት። ቢያንስ የ 20 ሰዎች ስም ዝርዝር ቢኖረን ጥሩ ነው። እንፍጠን አገራችን ያለችበት ሁኔታ ጊዜ የሚሰጥ አይደለም።

    1ኛ/ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ
    2ኛ/ ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም
    3ኛ/ ኮሎኔል ፍስኃ ደስታ
    4ኛ/ አቶ ታምራት ላይኔ
    5ኛ/ ዶ/ር ኃይሉ አርዐያ
    6ኛ/ ፕ/ር ላፒሶ ገ ደለቦ
    7ኛ/ አቶ አብዱ አሊ ሂይጅራ
    8ኛ/ ዶ/ር ፈቃደ ሽዋቀና
    9ኛ/ ዶ/ር አክሎግ ቢራራ
    10ኛ/ አቶ አሰግድ ገ/ስላሴ
    11ኛ/ ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም

    • Ketezerzerut Dr feqadu, arya, aklok,, yakob likatetu yichlalu.
      Gn dr negaso, col fsiha, edlachewn mokrewal, lekefa chigr dargewnalna beqachew.
      Tamratna aseged yalaworaredut yenbs gedaynetna yager kdet wonjel alebachew.
      Pro mesfinna lapiso ke yewahnet yihun ke tenkol bzu yemiyamtatut yepolitika neger slale ayfelegum.
      Sle abdi ali mnawqel neger sleliele slesu mereja sinoren yiwesenal.
      Gn gizie awi mengst behzbu teqebaynet yalachew gleseboch rasu hzbu besbseba miweklachew mehon alebachew. Kewereda wede klil wede ager new wuklnaw.
      Lemeshewed mukerana fugera aqumu.

    • ብዙ ሳልመራመር በትንሹ ወንድሜ ባቀረብከው ሰዎች ዝርዝር ውስጥ ነጋሱ ጊዳዳን በምን መስፈርት ነው አገር እንዲመሩ የመረጥካቸው? ለመሆኑ የተትረፈረፈ አስተሳሰብና ተአማኒነት ያላቸው ሰንት በሳል አዛውንትና ድንቅ ወጣቶችን በየእስርቤቱ፣ በአገር በውስጥና በውጭ ሀገራት እንዳሉ መገንዘብ ያለብን ይመስለኛል። መምረጥ ከመመረጥ የበለጠ ከባድ መሆኑን መገንዘብ አለብን ብዬ አምናለሁ።

  10. ጠባብ ብሄርተኝነት የወለደው ወያኔ ያስከተለው ቱሩፋት ይህ ሲሆን አፀፋውን ለመስጠት ሁሉም ኢትዬጵያዊ ይዘጋጅ።
    ትግሬን ከወያኔ
    ወያኔን ከኢትዬጵያ
    ተደባልቆ ወዳችሁ ሳይሆን ተገዳችሁ ወያኔን እየደገፋችሁ ያላችሁ ትግራዋያን ከወዲሁ ድምፃችሁን አሰሙ።
    ሞልቶ እየፈሰሰ ያለው የግፍ ፅዋ ለመድፋት ግዜው አሁን ነው።
    ሞት ለወያኔ

  11. Even at this crucial time in our struggle woyane maggot can still bribe and cajole spineless people like this one. It is beyond belief.

    • Alu bzu (mnalbatm hulun amara yakatete yhonal) amaroch gedatachew tgrie endaygoda bachew, endaymot bachew yemicenequletna tgrie amaran gelo miyamelxbetn blhat yemimekrut.
      Amara ke gura ferdana gumz sibarer b.a.d.n abarariwochun awodso tebarari amarochn sedebe qexachew. Wede amara ager tesedew yemexun tgriewoch teqeblo asfro merietunm wede tgrai wsedu blo sexachew.
      Ahun demo tgrie woyanie aselxnona astaxqo amaran endigelu lemelak ke amara yasgebachewn yetewosenu tgriewoch wede tgrai siwosd b.a.d.n ere melsuln le yandandu biet yersha merietna beqi genzeb ensexalen blo kalubtm dres bzu genzeb lko eyemelesachew new.
      Yiblay kasa alba be agazina be b.a.d.n tegelew leqeru amarawech, akale snkul lehonuna beyemagoriya maseqaya esrbietoch lemiseqayu amarawech.
      Yiblay degafiwechachew ye tgrie woyanie yegf seleba hunew degafi alba leqeru amarawech.
      Amara geday xelatu tgrie endaygodabet yiceneqleyal.

  12. አይሄሄሄ !!!! አይ ታጥቦ ጭቃ ካለፈው የማንማር ከሆን ምንድነው ትርጉሜው በጣም ያስገርማል እነዚህ ደግሞ አርደዋችሁ ነው የሚሄዱትና ክወያኔ ጋር የሚቀላቀሉት እኔ ምንም አልይገባኝም እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ።

  13. Lemanbab megbabiuya:
    x ende xornet= war

    1 gleseb weym budn hunen lemanm sanasawq bedbq beyetm bota bameche gizie ye tgrie woyaniewochn eskiyalqu engdel.
    Megdeya sltna mesariya:
    dngay, yetesale bilawa, gejera, mexrebia, shul ankasie, merz, bomb, xyit, sat, kewha masmex, maneq, mafen, wede gedel melqeq, gudguad mektetena, beliela megdeyam.
    Yin snaderg yetgrie woyanien awedem new. Selam nexanetn awejn new.

  14. yehe ye siltan timm endet metfo new jal ? KKKKKKKKKKKKKKKKKK

    Dr Birhanu yerswo tor demo keshabya Guya yemewetaw meche new ?? kkkkk

    lemehonu ye G7 tor ,, awaraw seches yet neber leimn aytayem ?

    Dr Birhanu ersowo becha bilt hahahaha shame on you

    yelele tor keyet yimta kkkkkkkkkkkkkkkkk

    demo serawitu yebalilinal wegusa maregusa ale Habesha kk

    • Sinebeb: x ende xornet =war.

      Mentyoch welede ya belay zeleqe.
      Negarit temeta awajm xedeqe.
      Bebilawa taredo agazi wedeqe.
      Nexa mewcaw menged blhat
      taweqe.
      Amara woyanien mawdemiya
      mesariya taxeqe.
      Kegdih abeqa agazi aleqe deqeqe.
      woyanie agazi yimeta kemr.
      Tewesno adrual tegelo endiqeber.
      Lewore negari and enkua sayqer.
      Xfatu yebeza yemayalq bineger.
      Ziegochn fejtual amekayito bezer.
      Amara atmarew mretalbown xor.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*