የህወሃትን የ minority ቁማር ጫወታ ይጠንቀቁ!! ጀዋር መሀመድ
የህወሃትን የ minority ቁማር ጫወታ ይጠንቀቁ!! ጀዋር መሀመድ
*********
በቅርቡ ብዙዎቻቹ እንደተመለከታቹት፣ ህወሃት ሶማሊዎች ኦነግን ወይም ግንቦት ሰባትን በመቃወም ወጡ የሚል ፕሮፓጋንዳ እየነዛ ነው። መታወቅ ያለበት እውነት እንዲህ ዓይነቱን የህወሃት ድራማ እየተጫወቱ ያሉት ክልሉን አስተዳድራለው የሚለው አሻንጉሊት ፓርቲ አባላት ብቻም ሳይሆኑ፣ ከጅቡቲ፣ ከሶማሊያ፣ ከሶማሊ ላንድ እንዲሁም ከኬኒያ የመጡ ቅጥረኛ ነፍሰ ገዳዮች መሆናቸውን ነው። እብደት፣ እንዝላልነትና ስርዓት አልበኝነት የተጠናወተው የክልሉ የህወሃት ቅጥረኛ ፕሬዚደንት አብሲ ኢሌ፣ የቡና ቤት ሰራተኞች ሳይቀር በማስገደድ ሰልፍ አስወጥቷል ዛሬ። የህወሃት መንግስት ይሄን ለምን አደረገ? በመጀመሪያ ይሄ የሚያሳየው ህወሃት በኦሮሚያና በኣማራ ክልሎች ባበጃቸው ታዛዥና አሻንጉሊት የነበሩ ፓርቲዎችም ጭምር ሳይቀር መተፋቱንና ተስፋ መቁረጡን ነው። በነዚህ ሁለት ትልልቅ ክልሎች (ኦሮሚያና አማራ) ስርዓቱ የድጋፍ ሰላማዊ ሰልፍ ቢጠራም አንድም ወደ ተቃውሞ ይቀየራሉ በሚል ስጋት ሰርዟቸዋል ወይም ደግሞ ማንም ሰው ባለመገኘቱ የድጋፍ ሰልፎቹ ከሽፈዋል።
ጉዳዩ ግን ከዚህም በላይ ክፉ (sinister) እሳቤ ያለበት ነው። ጉዳዩ ህወሃቶች የሞት ሽረት ትግል (existential fight) የሚያደርጉበት የኣናሳዎች ፖለቲካዊ ቁማር ጫወታ አካል ነው። የዚህ ዓይነቱን ቆሻሻ ቁማር ካርድ ከሁለት ሳምንታት በፊት ስዩም መስፍንና አባይ ጸሃዬ በሰጡት ቃለ ምልልስ ላይ መዘውት ነበር። ይሄን ለማድረግ ሁለት ተልዕኮ ነበራቸው፥
የመጀመሪያው፣ ካለምዓቀፉ ዳተኛ ማህበረሰብ (liberal international community) ‘ትግሬዎች ላይ በሁለቱ ትልልቅ የኢትዮጵያ ብሄረሰቦች (ኦሮሞና አማራ) አጋርነት የዘር ማጥፋት ዘመቻ እየተካሄደ ነው’ በሚል የድረሱልን ጥሪ ለማስተላለፍ ነው የተፈለገው። ወያኔዎች ላለምዓቀፍ ዲፕሎማቶች ‘ትግሬ ብቻ ሳይሆን ሌሎች የሃገሪቱ አናሳ ቡድኖችም ጭምር ለጥቃት እየጠጋለጡ ነው’ በሚል ከፍተኛ አቤቶታና ውትወታ እያቀረቡ እንደሆነ ማወቅ ተችሏል።
ሁለተኛው ምክኒያት ግን ህወሃት ከትግሉ ዘመንም አንስቶ ሲሰራበት የነበረውና የኦሮሞንና የኣማራን የተባበረ ጫና (concerted impact) ለመቋቋም ሌሎች የሃገሪቱን አናሳ ቡድኖች አደርጅቶና ዶሚኔት አድርጎ ማንቀሳቀስ የሚለው ሸፍጠኛ ፖሊሲው ነው። ይሄ ከትግሉ ዘመን ጀምሮ ሲያራምዱት የነበረ ስትራቴጂ ነው። ትግራይን ከቤኒሻንጉልና በምዕራብ ታች ጋምቤላ ድረስ ወርዶ እንዲሁም በምስራቅ በኩል በኣፋርና ሶማሌ ላይ የሚያገናኘው ካርታ ተራ ስ ህተት ሳይሆነ ካ1970ቹ ጀምሮ ታቅዶ የተሰራበት ፕሮጀክት ነው። በትግራይ ልህቃን የኢኮኖሚ ስግብግብነት የተነሳ ባይሳካላቸውም፣ በከተሞች ውስጥ የሚኖሩ የተለያዩ አናሳ ቡድኖችንም ከጎናቸው ለማሰለፍ ጥረው ነበር ህወሃቶች።
በእርግጥ ግን ህወሃት በኢትዮጵያ የአናሳ ቡድኖች አጋር ነውን? ስራው የሚያሳየው ግን እንዳልሆነ ነው። ምሳሌዎችን እንጥቀስ፥
-የህወሃት ሰራዊት በሶማሊ ክልል ዘር ማጥፋትን ጨምሮ ዘግናኝ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ፈጽሟል። ይሄንን አሰቃቂ ወንጀል ደግሞ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በሰፊው የዘገቡት ሲሆን ያሁኑ የክልሉ ፕሬዚደንት አብዲ ኢሌ በቅጥረኛ ነፍሰገዳይነት እንደተባበረ እልፍ አእላፍ መረጃዎች አሉ።
-በ2003 በጋምቤላ ክልል በኣኙዋኮች ላይ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ያካሄደ ሲሆን፣ ይሄንኑ ዓይነት ጭፍጨፋ እስካሁንም ቀጥሎበታል።
-በ2002 ሎቄ ላይ ለሰላማዊ ሰልፍ የወጡ ሲዳማዎች ላይ ዘግናኝ ጭፍጨፋ አካሂዷል።
-አሁን በዚህ ወቅት እንኳን የኮንሶ ህዝብ ራስን በራስ ለማስተዳደር ስለጠየቀ ብቻ መንደሮቹን በእሳት እያጋየ ነው የህወሃት ሰራዊት።
-ሙርሲዎችን በገፍ ገድሏል፣ የተቀሩትን ደግሞ እንደ ጥንት ዘመን ባሮች አጠላልፎ በማሰር የሰው ልጅ በዚህ ዘመን ሊያየው በማይገባ ሁናቴ አስሮ እያሰቃያቸው ነው።
-የስልጤና ጉራጌ ነጋዴዎችን ከንግድ ስርዓቱ በማስወጣት በትግሬዎች ተክቷል።
-የኣፋርን መሬት ትግሬዎች መቀራመት ብቻም ሳይሆን ሲፈልጉም የሱማሌ ኢሳዎችና ሌሎች እንዲቀራመቱት አድርገዋል።
-ወዘተርፈ……
በምቀጥሉት ሳምንታትና ወራት የኦሮሞና የኣማራ አክቲቪስቶችና የነጻነት ቀንዲሎች የተባበረ ክንዶቻቸውን ማሰረፍ ሲቀጥሉ፣ ህወሃት የኣናሳዎችን ቁማር ካርድ ይበልጥ እንደምትመዝ ይጠበቃል። የዚህ ዓይነቱ አስነዋሪ ቁማር ደግሞ በኢትዮጵያ ባሉት ሌሎች አናሳ በሄረሰቦች እንዲሁም በኦሮሞና በኣማራ መካከል ቅራኔና ቁርሾ ለመፍጠር ያለም ነው የሚሆነው። በዚሁ መሰረት ወያኔ ከዚህ ቀጥሎ የተጠቀሱትን እኩይ ተግባራት ለመፈጸም ይችላልና እንንጠቀቅ፥
-በዳያስፖራም ሆነ በተወሰኑ ያገር ውስጥ አካባቢዎች ተመሳሳይ የሆኑ ኦሮሞንና አማራን ለማናደድ (offend) ያለሙ ሰልፎችን ሊያዘጋጅ ይችላል፤
-ተንኳሽና ቆስቋሽ ቃላትን በመጠቀም ፕሮፓጋንዳ የመንዛት ዘመቻው ሊጧጧፍ ይችላል፤
-በሶማሊዎችና በኣማራ እንዲሁም በኦሮሞ መካከል ግጭት ለመፍጠር፣ ግለሰባዊ ትንኮሳዎች እንዲሁም በተቋማት ላይ ሊደረግ የሚችል ጥቃት ሊኖር ይችላል፤
-በክልሎች የድንበር አካባቢዎች መፍጠር የጀመሩትን ግጭት ይቀጥላሉበታል። በኣማራና በቤኒሻንጉል እንዲሁም በኦሮሚያና በሶማሊ ክልሎች መካከል ህወሃት በቅርቡ የፈጠረችውን ግጭት ይበልጥ እንዲባባስ ልታደገው ትችላለች፤
እነዚ የህወሃት ሸፍጦች እንዲከሽፉ ተባብረን ካልሰራን፣ ኢትዮፕጵያ ውስጥ በሚገኙ ብሄሮች መካከል የማይሽር ጠባሳ ሊያሳርፉ ይችላሉ። ስለሆነም ይሄን ለመመከት የሚከተሉትን እርምጃዎች መውሰድ ይኖርብናል፥
-የኦሮሞና የኣማራ ተወላጆች በዚህ ዓይነቱ የህወሃት ወጥመድ ውስጥ ላለመውደቅ፣ ከሶማሊ ክልል ካድሬዎችና የኣብዲ ኢሌ ቅጥረኛ ነፍሰ ገዳዮች ጋር ውይይትም ሆነ ክርክር ወይም ማናቸውንም ዓይነት መሳፈጥ ማድረግ እንደማያስፈልግ መረዳት ያስፈልጋል፤
-ይሄንን ዓይነቱን ጉዳይ ለኣክቲቪስቶችና ለፖለቲካ መሪዎች ተውላቸው። እነሱ እንዳስፈላጊነቱ ያሳጧቸዋል (debunk)፤
-የስርዓቱ ቅጥረኞች እንደ ኦሮሞ፣ አማራ ወይም ሶማሊ በመምሰል ግጭት ለመጫር እንደሚተጉም ማስተዋል ያስፈልጋል።
-ወያኔ ነፍሰ ገዳይ ቅጥረኞችን ልታሰማራ ስለምትችል የታወቁ አክቲቪስቶች እንዲሁም የፖለቲካ መሪዎች በያሉበት መጠንቀቅ አለባቸው። በኦሮሞም ሆነ በኣማራ ኮሞኒቲዎች ውስጥ ያሉ የስርዓቱ ቅጥረኞች ሶማሊዎችን እንዲያጠቁና ግጭት እንዲፈጥሩ ሙከራዎች ሊደረጉ ይችላሉ። የኦሮምና የኣማራ ሰዎች ላይም ጥቃት ሊቃጣ ይቻላል። ምንም ሆነ ምን ግን ምላሹ የጋርዮሽ (communal) ሆኖ በሶማሊ ወይም በሌላው የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ላይ ያነጣጠረ መሆን አይገባውም። አካሄዳችን የዚህ ዓይነቱን የወንጀል ጥቃት የሚፈጽሙትን ግለሰቦች ነጥሎ በማውጣት ለህግና ፍትህ ማቅረብ መሆን ይኖርበታል።
የዚህ ዓይነቱ ያረጀና ያፈጀ የወያኔ ክፉ የከፋፍለህ ግዛ አባዜ የስርዓቱን እድሜ ሊያራዝመው አይችላም።
ጁዋር ማሐመድ ፦ ትልቅ ለውጥ እጅግ በጣም ጥሩ ግምገማና አቅጣጫ ጠቋሚ ሐሳብ ግፋበት በጣም ያልገመትኩት
Bravo JAWAR – For decades, the Woyane / Agame thugs have governed by pitting the Oromo and Amhara against one another. Now the two groups are joining forces against the government.
Death to Woyane /TPLF
You are an Ethiopian Hero !!
Keep on this way until woyane
Gone from Amara & Oromo Land !!! We love you Jowar
በወሎ
በአፋር
በድሬዳዋ
በጂጂጋ
በኦጋዴን
ነገሌ ቦረና
ያቤሎ
ቤንሻንጉል እየተፈፀመ ያለውን የድንበር ምዝበራ ለማስቆም ሁላችንም ግዜው አሁን ነው መሃሉ ዳር የሆነበት ግዜ ተቃርቧል
Fuck u Jowar! what all of u want is to be on power so u can have ur peace of the the cake that u beleive the current regime is getting. We don’t need ur fucken diaspora politics. If there is to be a solution for Ethiopian problems let it come from real Ethiopians living in Ethiopia. Not from some war mongering ediot who claim to be ‘second ethiopian’. u don’t represent the real oromo people or any ethiopian Muslim for that mater. Even if the gov’t is biased as u say, ur stupid warmongering ways can only kill Ethiopian youths. And even if u succeed to overthrow the gov’t, that I doubt you will, the country will go into a deep Civil war. because their is no a capable organised group who will take power just like Libya. So what I warn Ethiopians is don’t be fooled by the unrealistic ideas the diaspora politicians are feeding u and dismantle ur country. it’s obvious to tell that they are worse than the current gov’t by their ideas and ways to to climb to power. Even if it’s too narrow I believe there is a chance where we can get political power peacefully in Ethiopia. We had have enough of war.
It is not the diaspora that dismantling Ethiopia, but it is the evil and barbaric weyanie junta.
የቡና ቤት ሰራተኞች ሳይቀር? and belu
tigrewoch yeafarin meret endiwesdu hulet belu
tigrewoch kesiltena kegurage nigd endikemu sost
benishangulin kegambella ena tigrayin adrigo afar ena Somali kilil zim bilo carta adelem arat
yihe new tentagnu jawar. zeregna menfes. man neber telat sihon lesu telat honual ena legeza erasu eski dem alkisu yalew. zare telate bileh betefa mitilew hizb lijoch ante mitfeligewin gin matagegnewin siltan sitiyiz telatochih endemihonu atzenga. manim enkilf nesto enkilf silemaytegna. politicahin kepoliticegna gar ke hizb gar adelem.
You are blind…u declare civil war. Woyane will be punished so much in this civil war. You useless woyane banada. It’s the result if woyanes tribal politics. They killed too many. Now it’s time for others to go for revenge. Man moto man yikeral. Ante ye leba band. Woyane is finished. You are block minded the people of Ethiopia do not want to be ruled by narrow minded woyane. What the fuk do you want? We will burn you alive. U dic head.
I love ur comment jawar!!! keep on working on it.Hey guys let’s wake up and look around for the venomous Snakes.
ጀዋር ያለው ሁሉም ትክክል ነው፡፡ ወያኔ ትግሬ አስተሳሰቡ አባብና ስራው ሰይጣን ነው፡፡ ሰውነቱን ከአጣ ዘመናት ተቆጥረዋል፡፡ በመሆኑም ጠባና መሼ የሚያስብና የሚሰራ ተንኮልና ጉዳት ብቻ ነው፡፡ አንዱን ከሌላው ማጣላትና መከፋፈል ብቸኛው መንገዱና የሚታወቅበት ነው፡፡ ይሁንና አማራ፣ ኦሮሞ፣ ጉራጌና የመሳሰሉት አንድነታቸውን በየጊዜን በማጠንከር በጋራ ከሰሩ ወያኔ የፈለገውን ይሁን በምን መንገድ በስልጣን መቆየት አይችልም፡፡
የኢትዮጲያ ሶማሊም ሆነ ሌሎች ክልሎችን በተመለከተ ግን ህዝቡ ሳይሆን የወያኔ ቅጥረኛ የክልል ተወካዮች ናቸው፡፡ የሶማሊ ክልል ወደ ጦር አውድማ እየገባ እንደሆነ በኦጋዴን ነፃ አውጪ አማካኝነት እየተመለከትን ነው፡፡ አፋርም እንደዚሁ፡፡ የወያኔ ውድቀት ግን በአማራ፣ ኦሮሞና ጉራጌ አድነትና አብሮ መስራት ላይ ሙሉ በሙሉ ጥገኛ ነው፡፡ ይህንም ነው ሊቋቋምው ያልቻለና እያስጨነቀው ከታች ወድቆ ከምናምኑ ጋር ወዳጅ ለመምሰል እየሞከረ የሚገኝ፡፡
Woyane Should agree to transfer power to a care taker government that can be formed by known Ethiopians and religious leaders that have no party affiliation of any sort. In the event Woyane disagrees to this idea, Oromo and Amhara activists must organize a nationwide strike that can be started at the same time and goes until Woyane Neal’s down. During the strike in a selected day 6 million Oromos, Amharas and gurages living around Addis Ababa should march into the capital and together with the inhabitants of Addis Ababa should force the Woyane government to resign. On the same day similar actions will be taken in major cities of Ethiopia like Nazareth, Bahirdar, Diredawa,Gondar, Harer, jimmy, Ambo, Nekemt etc. on the same day Ethiopians living in the Diaspora will occupy the Woyane Embassies all over the world and demand the resignation of the rogue government of Woyane . Press releases will be given in all European , American, Australian African and Other major cities news outlets. All Ethiopians must get ready for that day. The will be the day we regain our freedom from the blood sucker Woyane government.
thank you teacher we are facing by this greedy evil tgrea people .this article must written in different ethiopian ethnics language
የህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው።
20 ሚሊዮን ብር ብቻ?
ታሪኩ እንዲህ ነው፡፡
አዲስ አበባ ቄራ አካባቢ አንድ ቤት ለሽያጪ ወጥቷል፡፡ እድሜው በ18 እና 20 መካከል የሆነ ልጅ የመጀመሪያ ቤት ገዢ ሆኖ ከቦታው ይገኛል፡፡ ሻጪዎችም ከእድሜን ልጅነት፣ ከሀገሪቱ ሁኔታና ከዋጋው ውድነት አንፃር ለመቀለድ በማሰብ ከቤቱ ዋጋ በእጥፍ ጨምረው 20 ሚሊዮን ብር ነው ይሉታል፡፡ ለመሳቅና ልጁንም በማስደንገጥ ለማባረር አስበው እንደ ቀልድ ያደረጉት የ20 ሚሊዮን ብር ጨዋታ ግን ቁም ነገር ሆነና ቤቱን ልየው፣ ዋጋ ቀንሱ ወይም ሌሎችን በዚህ ወቅት መጠየቅ የሚገባቸውን ሳይጠይቅ ኑ እንፈራረም አለና አስደነገጣቸው፡፡ ለማመን ባለመቻላቸውና እየቀለደባቸው አንደሆነም ገምተው ለመቆጣት እየቃጣቸው እያሉ የ2 ሚሊዮን ብር ቼክ አወጣና የመፈራረሚያ ቅድሚያ ክፍያ አሳያቸው፡፡ እነሱም ያልጠበቁትን ግብይት እንዳደረጉ በመረዳት ካቀዱት ዋጋ በእጥፍ አትርፈው ቤቱን 20 አመት ለማይሞላ ልጅ በ20 ሚሊዮን ብር ሸጡ፡፡
ይህም ብቸኛው ክስተት ሳይሆን በስፋትና በጥልቀት በየዘርፉ በየቀኑ የሚፈፅሙት ወንጀል ነው፡፡
ትልቁ ጥያቄ ግን ይህ ልጅ ማን ነው የሚለው ብቻ ሳይሆን የማን ልጅና ዘመድ ነው የሚለው ነው፡፡ ልጁ ሕውሓት ነው፡፡ ወላጆቹና ዘመዶቹም ያው ሕውሓቶች ሲሆኑ አነማን ናቸው የሚለው ግን መጣራት ቢኖርበትም ሁሉም በዚህ አይነት ወንጀል ተሰማርተው ስለሚገኙ ሁሉም ናቸው ብሎ በሀዘን ማለፍ ሳይሆን በነሱ እየተበደለ ያለ ህዝብ በውስጡ ሰላም አግኝቶ፣ አንድነትን ፈጥሮና በጋራ ተነስቶ ሊያስወግዳቸው ይገባል፡፡ ወንጀላቸው ብዛቱ፣ አይነቱና ይዘቱ በየቀኑ አዲስና ህዝብ ሊቋቋመው የማይችል ሆኗል፡፡
ምንም አዲስ ነገር ይዘሕ አልመጣህም 42ዓመት ሢባል የኖረውን ነው የደገምክልን።”የእባብ ልጅ እባብ ነዉ”ጁነዲን ሣዶ የአማራዉን ተወላጅ ያሸማቀበት ንግግር ለአንተም ይሠራል።መርዝሕን በዉስጥህ ይዘሕ ቅርፊትሕን ብትልጠዉ ለአንተ ይጠቅም እንደሆነ እንጂ ለሕዝቡ ግን ያልፈነዳ እሣተ ጎሞራ ሆነሕ ምቹ ጊዜ ትጠብቃለህ።”…የሆዴን በሆዴ የአንጀቴን ባንጀቴ…”እንዳለዉ አርቲስቱ።እዉነቱን ንገረኝ ካልክ የአሜባ ባሕሪይ ነው የተላበስከዉ የአሜባን ባሕርይ ለአንተ አልገልፅም ታዉቀዋለሕና።ለመሆኑ ኢትዮጵያ የ100 ዓመት ታሪክ አላት የምትለው ከየት አምጥተኸዉ ነው?ለመሆኑ በአክሱም ዘመን መንግስት ከሠሜን የሚነሣው ግዛት ወደተቀረው የኢትዮጵያ ክፍል እስከ የት ነበረ ዳርቻዉ?የፖለቲካ ምሁር እያሉ ለሚጠሩሕ አፍርላቸዋለሁ ለመሆኑ እቺ አሜሪካ ስትቆረቀር የአሁኑ ቅርፅ ነበራት?በ1780’የአሜሪካ ሕገመንግሥት ሲፀድቅ ስንት ክፍለሐገር ነበሩ?አለማወቅ በሽታ ነው።የአሁኑ ቅርፅ እያልክ የምታወራዉ በእርግጠኝነት የምነግርህ በተፈጠረበት ቅርፅ የኖረ ሐገር የለም ወይ ጨምረዋል አሊያም ቀንሰዋል ይነዉ እዉነታዉ?ከዚህ አኳያ ነው የኢትዮጵያን ጉዳይ መመልከት ያለብህ።ኢትዮጵያ የምትባል ሐገር ከኦሪት ጀምሮ አለች ያቺም የእኔና የአባትህ ሐገር ነች ቅርፅ ተቀያይሯል አዎ ይህ በዓለም የተከሰተውን ሐቅ መቀበል አለብን።
ሌላው ክርስቲያኑን እጨርሳለሁ የምትለው አባባል ባታደርገዉም እንደ አደረከዉ ይቆጠራል።ምቹ ጊዜ ብታገኝ ታደርገዋለህና።ለዚሕ ነው በዐሜባ የመሰልኩህ።አንተየመለስ ዜናዊ የካርቦን ቅጂ ነሕ።እንደምገምተዉ ሙለስ ዜናዊ የሆነ ቦታ ሸዉዶሀል።በተወሠነ እሱ ከአንተ እስማርት ነው።ለዚሕም ነው ተፈርቶ የኖረውና ሐገርን አዉድሞ ላይመለስ የሸመጠጠዉ።እንድታዉቅልኝ የምፈልገው ከአንተ ሐሣብ እንጂ ከአንተ ተክለሰዉነት ፀብ የለኝም።አሁን ባለሕበት የሐሣብ ደረጃ ግን እኔና አንተ አንጣጣምም።ለዚሕ ደግሞ ሜንጫ እንዳታነሣ የአንተ ነገር ቢላ ብቻ ነው የሚታይሕ።
ጆኒ aka Agame/Woyane trolling the web to sow fear and suspicion among Oromos and Amharas. That includes Jawar – Period! Go back to AIGA forum where your hate and fear mongering is your pin-head agenda
Talking being behind the social media is not enough. If you are man
enough go and join the gallant Dr. Berhanu and work together.
Challa:
It is called public relations, and that is the ABC of Political Science The benefits of people like Jawar and others are enormous from strategic public relation stand point. it is of profound importance to get a significant public relation advantage over your adversary. Weyane spends $50k every month in Washington D,C, area just for public relation purpose. Jawar played an important role in advancing the Oromo movement, which is now an integral part of the uprising against the Adwa Junta.
Ordinary Woyane,
Stop defecating . Like it or not TPLF will be history!!
ጁዋር ማሐመድ ፦ ትልቅ ለውጥ እጅግ በጣም ጥሩ ግምገማና አቅጣጫ ጠቋሚ ሐሳብ ግፋበት በጣም ያልገመትኩት
If the popular/mass disobedience against tgrie woyane is continue intensified fastly and expansively, then tgrie woyane willnot have time to commit the usual crime against the people of oromo and amara.
So the best solution is country wide anti-woyane continouos demonstration involving all citizens (peasants, town dwellers). Ceryainly the non tgrie military will join the country wide anti-woyane popular demonstration. The non tgrie military will kill the tgrie military who tries to kill antiwoyane demonstrators. This means tgrie woyane’s end/destruction.
Country wide popular anti- woyane disobedience against woyane supported by non tgrie military is the solution to overthrow tgrie woyanie.
I agree with your projection of possible Weyane’s plans. Their last card is the ethnic card. They will do all and everything to weaken and dismantle Ethiopia when they run out of all their tricks.Creating ethnic tension and antagonism, in which they are experts is now surfacing more than ever before.Jawar continue to caution us of Weyane’s various evil fabrications to play Ethiopians against themselves. In fact this is a strategy that has outlived its usefulness,since we are all aware of it for a long time now. But Weyane has no better strategy than this.All the rest such as, rapid development,three meals a day, equality between nations and nationalities, middle income country by certain year etc etc have all been shattered as big lies. Let us be vigilant and shatter Weyane’s last hope of ethnic card.
To: Ato Jowhar Muhammed;
Thank you very much for your insightful analysis comments and recommendations. I fully concur with you. Please keep on exposing Woyanes and inform the people of Ethiopia. Thank you again.
@ Joni..you are bushty weyane…we know woyanes are homosexual bushty…we dont wont bushty..go out you bushty women weyanes.
Good job Jawar!
Please keep up exposing the TPLF’s monster work against the Ethiopian people. Your review is excellent and very significant.You brought such a great points with an excellent political insight. This information should be deciminated throughtout all media outlets to reach the wider public.
Jawar as always blinded by his narrow nationalism has no respect for the rest of Ethiopians, expedt for his likes. You have no knowledge of Ethiopia and the dignity, unity and solidarity of the Ethiopian nations and nationalities including the proud Oromos who are an integral part and anchor of Ethiopia. Your hate to Woyane driven you so irrational that you call all the peoples of Ethiopia the toys of Woyane. When the proud Somalis came out mightltlly and massively in show of their strong support for the federal and democratic system that for the first time recongnised them as Ethiopians, you literally insulted their president and the people as if they do not know what they were doing. Please these are dignified people that cannot be undermined. They are intelligent enough to know what is good and what is bad for them. Leave them alone. You can preach your hate and poisonous politics on your Facebook. You want to isolate the great and heroic Oromos from their brothers and sisters, Ethiopians in the 21st century where people opt for unity and integration. Do not blame EPRDF for who we are. We are Oromos, Amaras, Tigreans, Somalis, sidams …..and at the same time proud Ethiopians. EPRDF just recongnised this fact and fought hard that it gets constitutional recognition and guarantee. Do not abuse social media for your sinster motives and for spreading cheap propaganda from your comfort seat in USA. If you are serious enough, come home and work with the people you think you stand for. Or if you are scared as many would use as excuse, to come home, then go to Asmara and join your likes.
Kejela Ketema aka Tigre / Woyane – Did you change your identity from Tigre to Oromo to save your ass. You are certainly one of those looser Agame/Woyane trolling the web to sow fear and suspicion among Oromos and Amharas. Jawar is not in your league – Jawar is a hero to millions – Period!
Go back to AIGA forum where your hate and fear mongering is your pin-head agenda!
ሰው የሚሰማውን ቢናገር ወዲያውኑ ወያኔ ነህ ! ጆኒ ያለው ጃዋር አንተ ኢትዮጵያን አታውቃትም ነው ። ይህንን ስለተናገረ “ወያኔ” ነህ ተለጠፈበት ። ጆኒ ወያኔ ነህ ከተባለ ይህን ሥም የሠጣችሁት ምድባችሁ የት ነው ? ግም 7 ? የሰውን ፍጡር ሁሉ በእኛ ጭንቅላት አስብ ወይም እኛ የምንለውን ብቻ ተቀበል ነው ? ሁለት ሆነህ ቆመህ አወርተህ ተግባብተህ የማትለያይ ሁሉ አገር ልምራ ትላለህ ! አንዱ የተሻለ ሀሣብ ካመጣ እንዴት እኔን ይበልጠኛል ።
ነግዶ ከፍ ካለ እንዴት ልድረስበት ሳይሆን
እንዴት ላውርደው ። አንድ ሸሚዝ ገዝቶ ቢለብስ ዛሬ ምን ተገኘ … ምን ጉዶች
ነን ?
አዲስ አበባ aka Agame/Tigre/Woyane – Your time is up – You are now trolling the web like a mad dog to sow the seeds of division. But this is now beginning to unravel.
Did you change your identity from Tigre to Oromo or Amara to save your ass/ I can only imagine how scared you are – Go back to AIGA forum where your hate and fear mongering is your pin-head agenda!
ሠልፎችን ሊያዘጋጅ ይችላል !
ዘመቻው ሊጧጧፍ ይችላል !
ጥቃት ሊኖር ይችላል !
ይችላል.. ይችላል.. ይችላል … !
አይ ፖለቲከኛ ! አርግጠኛ አንኴን ሆነህ መናገር አልቻልክም።
“ሜንጫ” ይዞ ሊወጣ ይችላልን እንዴት
ረሣኸው ?
Indewuntu kehone 1000 gize ke
Ke EPRDF weym ke TPLF gar
Amharaw bihon imerxalhu ke
OROMO axegb kemhon . Jawar gobz neaw
Amharawun (Christianun) mebetaten
meleyayt wanegna strategyw neaw.
Wendemoche right now if you are an Amara and go to Somali kelil it would not be that simple as it was last year
or two years before now .
We will see the sad thing is
that this ethnic clash is initiated
by chauvinistic Gonderie Amaras.
It’s an embarrassment for Amaras
even though they do not represent
the rest of the majority Amharas.
There are so many vacuume headed people out there.As you said it there is no turning back.Jawar keep up we all Ethiopians will send back tplf where it came out 25years ago.Any way they are not Ethiopians or has no love of Ethiopians.Their action says it ALL.
አማን, Fekere Mariam any other looser Agame/Tigre Woyanes out there who are now trolling the web like a mad dog to sow the seeds of division. But this is now beginning to unravel.
Did you change your identity from Tigre to Oromo or Amara to save your ass/ I can only imagine how scared you are – Go back to AIGA forum where your hate and fear mongering is your pin-head agenda!
gragne mohamed become friend of amara
በሰለጠነ አገር ተቀምጠናል የምትሉ ሰዎች፤
ስልጣኔታችሁ ስድብና መጫጫሁ ከሆነ እንዴት ብላችሁ ወደኋላ እንደቀራችሁ ዞር ብላችሁ ራሳችሁን ተመልከቱ።
በተለይ ወጣቶች መጠንቀቅ ያለባችሁ ያለፈው ትውልድ ታጋዮች ተደማምጠው ችግሮችን መፍታት ስላቃታቸው፣ ማለትም መደማመጥ ተስኗቸው ይኸውና እዚህ ድረስ ዘልቀዋል።
ያንን ዝባዝንኬያቸውን ለናንተ ለማስተላለፍ አሁንም እየተስተዋለ ነውና፣ አደራችሁን የራሳችሁን አዲስ ሃሳብ፣ እንዴት አድርጋችሁ ወደፊት አብራችሁ መኖር እንደምትችሉ በሰለጠነና በርጋታ፣ በመደማመጥ ተነጋገሩ። ውይይት ደግሞ ባንድ ጊዜ የሚያልቅ ስላልሆነ ጊዜና ዕድል ሰጥቶ መወያየት ለቁም ነገር ያደርሳል። ከንግዲህ አገሪቱን ወደፊት እናንተ የምትመሯት ስለሆናችሁ፣ ኃላፊነታችሁን በትጋት ትወጡ።
እኔም ያለፈው ትውልድ ውስጥ መግባቴ አልቀረም ምክንያቱም ተግባብተንና ተደማምጠን ችግሮችን ለመፍታት አልቻልንምና ነው።
እግዚኣብሄር አገራችንን ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይጠብቅ።
JAWAR MECHAWECHA AREGEN EKO.. WE KNOW GONDERES THEY R USELESS AND SELFISH PIG!!
You are right brother
KE GONDER !!! OROMO 100% resionable new!! Anishewedim
TPLF will be destroyed not to return. Jawar will play a significant role in this occasion .He is a great young man who escaped from woyane’s sword. Keep it up. It’s timing. Woyane is trembling. The nationsl army is very divided creating space for the overthrow of woyane. CIA is designing strategy. So we will soon gain our freedom. Death to the TPLF junta.
ግድያ ፣አፈና፣ስርቆት፣ሰብዘዊ እጦት በሃገሩ ሰብአዊ ግፍ ስለሚፈጽመው የጎጥ አስተሳሰብ የኢትዮጵያ ጠላት ሰው በላው ወያኔ የጭካኔ ብትሩን በአማራና በኦሮሞ ዜጎች አጠናክሮ ቀጠለ!
ሽህ አመት ይንገስ በኢትዮጵያዊያነረ አባባል ሲሆን
በአሜሪካ ግን 8 አመት ያውም ሕዝብ ደግሞ ከመረጠ
አለም
Saudi royal family dynasty Wahhabi Missioneries
ye amarana yeshermuta tsebay andnew ahun yejawar wedaj honew kuch alu