ጂጂ ልንጠብቃት የምትገባ እንቁ ናት (ኤርሚያስ ቶኩማ)

ጂጂ ልንጠብቃት የምትገባ እንቁ ናት
(ኤርሚያስ ቶኩማ)
ጂጂ አባይን የማያረጅ ውበት የማያልቅ ቁንጅና ስትል ትገልፀዋለች ለእኔ የእርሷ ግጥሞች አባይን በገለፀችበት መንገድ ብገልፀው ደስ ይለኛል። የማያረጅ ቅላፄ የማይሰለች ግጥም መፃፍ የምትችል በቲፎዞ ሳይሆን በአመከንዮ ከተወያየን አንድ ጂጂን ብቻ ነው የሙዚቃው አምላክ ኤዲቶስ ለኢትዮጵያችን የሰጠን።
አሥር ልጆች ካሉት ቤተሰብ ውስጥ ፈንጥቃ የወጣችው ይህች የቻግኒ ኮከብ ድምጿ የሚናፈቅ ቅኔዋ ለእንደኔ አይነቱ የከተማ ልጅ ተርጓሚ የሚያስፈልገው ጆሮ የሚናፍቀው አይነት ዜማ ለማዜም መጠበብ የማያስፈልጋት በቃ ማይኩን ይዛ ስታወራ ውላ ስታወራ ብታድር የማትሰለች ድንቅ ተፈጥሮ ነች።
በተለይም ናፈቀኝ የሚለው ዘፈኗ የትኛውም የቅኔ መምህር፣ የትኛውም ገጣሚ ነኝ ባይ ሊያስበውና ሊሞክረው የማይችለው የምንግዜም የኢትዮጵያ ሙዚቃ ምርጥ ግጥም ነው፡፡ ዘፈኑ ለብቻው አንድ ፊልም መሆን የሚችል ትልቅ የፈጠራ ውጤት ነው፡፡ እኔ ዘፈኑን ስሰማው ደገኛው ቄስ ሞገስ ተራራውን ገደሉን አቋርጦ ጂጂን የያዘውን አሳልሞ ወደቤት ሲገባ፤ አያና ድማሙ ከእነጂጂ ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ዋርካ ላይ ተቀምጦ ዋሺንት ሲጫወት ጂጂ ከዋርካው ስር ተቀምጣ አያና ድማሙ አያና ድማሙ እያለች ስትጫወት አባቷ አያ ሽባባው ተነስተሽ ወደቤት ግቢ ብለው ሊገርፏት ሲመጡ ጎረቤታቸው ሆዴ ብላ የምትጠራት አያ ታዴ ጂጂን ከግርፋት ለማዳን አያ ሽባባውን ልመና ዘብ ስትቆም ሆዴ የምትለው ኤሌ ጂጂ ልትገረፍ መሆኑን አይቶ ሆድ ሲብሰው አባቷ አያ ሽባባው ጂጂ ከግርፋት ለመዳን በምታወጣው ድምፅ ተማርከው አለንጋቸውን ጥለው ብድግ አድርገው ሲያቅፏት ሁሉ ይታየኛል።
ለእኔ ይህ ዘፈን እንደርሷ በጥሩ ስነፅሁፍ የሚገልፅ ጠፍቶ እንጂ የብዙ ኢትዮጵያውያንን የልጅነት ህይወት የሚያሳይ ነው። በተለይም ከሀገሩ የወጣ የነጮችን እንሰሳዊ ባህሪይ ተመልክቶ
ናፈቀኝ
ናፈቀኝ የኛ ቤት ጨዋታ
ቁርስ ምሳ እራቱ የምዬ ፈገግታ
ዘመድ አዝማዱ ጨዋታው ሁካታ
አንተዬ የጠላው ቤት ሌላ
የጠጁ ቤት ሌላ
ፋሲካው አልፎ ህዝቡ ጠግቦ ሳይበላ
የመጣው እንግዳ ሰክሮ ሳይጣላ
ናፈቀኝ
ዛሬ በሰው ሀገር ትዝታው ገደለኝ
የሰው ከብት እያየሁ እያንገበገበኝ
የውሃ ዳሪውን የውሃ ፖሊስ በሬዎች የአባቴን በሬዎች የእናቴን መሰሉኝ፡፡
……………………..በማለት እንደጂጂ ነጮቹን የሰው ከብት በማለት ልጅነቱን መናፈቁ አይቀርም። ጂጂ ባለቅኔ ናት እንዳውም የዛሬ ስድስት ወይም ሰባት አመት የባህርዳር ዩኒቨርስቲ የስነጽሑፍ ትምህርት ክፍል ስለግጥሞቿ ባሰራው ጥናት ላይ የጂጂን ግጥም ለማጥናት ተመድበው ይሰሩ የነበሩት የስነጽሑፍ ባለሙያዎች በጂጂ ግጥም አተረጓጐም ላይ ልዩነት መፈጠሩን በወቅቱ አስታውሳለሁ። እኔ ልጅ እያለሁ ባደግኩባቸው አውቶቡስ ተራ፣ ግንፍሌ(አራት ኪሎ) እና ኮተቤ የጂጂን ሙዚቃ የሚከፍቱ ሙዚቃ ቤቶች በመሄድ የጂጂን ድምጽ ስሰማው ይሰማኝ የነበረው ደስታ ወደር የለውም ያኔ ለበጎ ነው ያኔ በድምፇ የወደድኳት ጂጂ አድጌ ግጥሞቿን መገንዘብ ስጀምር ምንኛ የተለየ አእምሮ እንዳላት አስባለሁ። ለአብዛኞቻችን እኔንም ጨምሮ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ሲባል መሀይም ከመዝፈን እና ከመጨፈር ውጭ ምንም ማገናዘብ የማይችሉ ፍጥረቶች እንደሆኑ ነው የምናስበው። ጂጂ ግን ልዩ ነች። ጂጂ የኢትዮጵያ የስነጽሑፍ ቅርስ ናት ሲሻት
“አባ ለምን ለምን እኔ
ጀንበር ወጥታ አትገባም ሳልሰራ ኩነኔ” እያለች ፈጣሪዋን መልስ ፍለጋ ትጠይቃዋለች ሲሻት
“ሀይልን በሚሰጠኝ በእግዚአብሔር አምናለሁ
ለስሙ ለክብሩ ቆሜ እዘምራለሁ” በማለት ምስጋናዋን ለፈጣሪ ታቀርባለች በኢትዮጵያ ያለውን የዘረኝነት ልክፍት ስትመለከት “በቃኝ አትለውም ወይ ዘረኛውን መንግሥት” በማለት አብዮታዊ ትሆናለች። ቀጠል አድርጋም
“ዘመን አመጣሽ የዘር በሽታ
መድሐኒት አለው የማታ ማታ
ሀገር በወገን እንዴት ይረታ
ፍቅር በነገር እንዴት ይረታ
ዘር ሳይለያየን ወይ ሐይማኖት
ከጥንት በፍቅር የኖርንባት
እናት ኢትዮጵያ ውዲት ውዲቷ
በጎጆ አያልቅም ሙሽርነቷ ….. እያለች እውነታውን በማፍረጥረጥ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚጣጣሩትን በሙሉ መርዷቸውን ትነግራቸዋለች።
ስለኢትዮጵያ ገጥማ ቅኔ ተቀኝታ የማትጠግበው ጂጂ ኢትዮጵያን እንደልጅ ቁጭ አድርጋ እንዲህ እየተለማመነች ትመክራታለች።
“ኢትዮጵያ አይክፋሽ እናቴ
ምንም ድሃ ብሆን አለው በህይወቴ
ጎትጉቺኝ እስቲ አንቂኝ ከእንቅልፌ
ቤቴን ሳላፀዳ እንዳልቀር ሰንፌ
ቀኔን ሳላሳምረ እንዳልቀር ሰንፌ
………
ክፉ ገዢ መጣ ደጉ ንጉሥ መጣ
ሁሉም ይሄዳሉ እንዳመጣጣቸው ሳቅና ለቅሶሽን አየገዙትምና
አትፍሪ እናት አለም ኑሪልኝ በጤና እያለች ዘለዓለማዊ ሀገር እንጂ ዘለአለማዊ ንጉሥ አለመኖሩን ትናገራለች።
ሰዎች በዚህ ቀውጢ ሰአት በዚህ ኢትዮጵያውያን በየአደባባዩ በሚገደሉበት ወቅት ስለምን ስለአርቲስት ትፅፋለህ ሊሉ እንደሚችሉ አውቃለሁ ሆኖም እየፃፍኩ ያለሁት በችግራችን ወቅት በአንድነት እንድንቆም ስለምታዜመው ጂጂ እጅጋየሁ ሽባባው ነው። ጂጂ አሁን ጤንነቷ በመልካም ሁኔታ ላይ ይገኛል ሙሉ ለሙሉ አገግማ በጨለማ ውስጥ ለሚገኘው የኢትዮጵያ ሙዚቃ ትልቅ ብርሃን እንደምትሆን እምነቴ ነው ይህ እንዲሆን የምንፈልግ መላው የጂጂ እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ጂጂን አብረን ሆነን አይዞሽ ወገኖችሽ በችግርሽም ሆነ በደስታሽ ከጎንሽ ነን ልንላት ይገባል። ኢትዮጵያ እንደጂጂ አይነት የህዝብ አለኝታ የሆኑ የጥበብ ሰዎች ከምንም ጊዜውም በላይ የሚያስፈልጓት ጊዜ ላይ ትገኛለች። ኢትዮጵያውያንን በጋራ ሊያቆሙ የሚችሉ ኢትዮጵያውያን እየደረሰባቸውን ያለውን በደል በጥሩ ቋንቋ ሊገልፁ የሚችሉ ማገናዘብ የሚችሉ እንደጂጂ አይነት የዘመን ምስክሮች ያስፈልጉናል። ጂጂ የኢትዮጵያ አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን።
#ኤርሚያስ_ቶኩማ
አሜን! አሜን! አሜን!
መልካም ነው ወዳጄ ወያኔ ሌላዉን የህወታችንን ቦታ ወስዶት ጉዙዋችን ሁሉ እንደ ቦይ መፍሰስ ሁንዋል።
Amaras have alreasy organized a pervasive anti-tgrie woyanie army allover the amaralands.
So you freedom lover people are asked for help to be sent directly to amara anti-woyane army.
Give material help as radio communication, army, money, medicine etc, or physical help as fighters, heavy army machine operators, transporters, etc, and/or skill, knowledge help like military trainers, orthopedicians, military tactic guidanc, etc.
Be generous for amara resistance.
It is better if the ethiopian diasporas spend their time working and send tat mony for amara resistance fighters, indtead of wasting time in demonstraions. Be helpful for common goal.
Amaras have alreasy organized a pervasive anti-tgrie woyanie army allover the amaralands.
So you freedom lover people are asked for help to be sent directly to amara anti-woyane army.
Give material help as radio communication, army, money, medicine etc, or physical help as fighters, heavy army machine operators, transporters, etc, and/or skill, knowledge help like military trainers, orthopedicians, military tactic guidanc, etc.
Be generous for amara resistance.
It is better if the ethiopian diasporas spend their time working and send that mony for amara resistance fighters, indtead of wasting time in demonstraions. Be helpful for common goal.
Amen may God be with her. But what happened to her? You didn’t say any thing. Is she sick or got accident? How can we help?
As the famous person said “The best and most beautiful things in the world cannot be seen or even touched – they must be felt with the heart.”Helen Keller
GiGi works are the same. I tell you what Ermias Tokuma you are a great guy with big heart ears and eyes. Please keep on commenting as usual. Your comments are refreshing to a good soul. Keep up the good work .
As the famous person said “The best and most beautiful things in the world cannot be seen or even touched – they must be felt with the heart.”Helen Keller
GiGi works are the same. I tell you what Ermias Tokuma you are a great guy with big heart ears and eyes. Please keep on commenting as usual. Your comments are refreshing to a good soul. Keep up the good work .
She is a beauty and pioneer of vocality and lyrics. Listning to Gigi’s songs and Mulatu’s jazz complexit take me to a completely different world, cutting deep into the various layers of myself. That is how I feel about her. She is a jewel. God bless her.
x ende xornet = war
Awe Ahun gebay! Leka tgrie woyanie aster mamonna kedern yabarere ende etio-sumaliena afar letefenaqelu tgriewoch genzeb alaqerblet slalu new.
Enkuan le amara le lielam ymiterf agazi endalew betenagere bemagstu sumalie, afar, lielochum dresuly tgrie be amara tefeje sil merietun woyanie yewosedebet ye afar meriwoch ena yezer fjit yetgrie woyanie yaderesebet ye etiopia sumalie meriwoch sayterfachew yeber erdata sexuna yeslxan edmieyachewn arazemu. Qxfetun yeteredu ye oromo meriwoch genzeb balemsxetachew keslxan woredu. Mnalbat genzeb yemisexu yihonal yetekuachew.
Yes, GIGI was the one got international attention on her young age including on big medias back the days talking, writing, singing and dancing about her country, people and the world. I remember years back on BBC her story and the Ethiopian music related to Qidase/Mezmur.
GIGI and Teddy Afro are the living legends will be always remembered in the Ethiopian music and art life.
It is a very Good news that she is getting her health back. She is a fighter with full of confidence, love, hope, spirit and future. Those have love in them all of them will love her always.
የህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው።
20 ሚሊዮን ብር ብቻ?
ታሪኩ እንዲህ ነው፡፡
አዲስ አበባ ቄራ አካባቢ አንድ ቤት ለሽያጪ ወጥቷል፡፡ እድሜው በ18 እና 20 መካከል የሆነ ልጅ የመጀመሪያ ቤት ገዢ ሆኖ ከቦታው ይገኛል፡፡ ሻጪዎችም ከእድሜን ልጅነት፣ ከሀገሪቱ ሁኔታና ከዋጋው ውድነት አንፃር ለመቀለድ በማሰብ ከቤቱ ዋጋ በእጥፍ ጨምረው 20 ሚሊዮን ብር ነው ይሉታል፡፡ ለመሳቅና ልጁንም በማስደንገጥ ለማባረር አስበው እንደ ቀልድ ያደረጉት የ20 ሚሊዮን ብር ጨዋታ ግን ቁም ነገር ሆነና ቤቱን ልየው፣ ዋጋ ቀንሱ ወይም ሌሎችን በዚህ ወቅት መጠየቅ የሚገባቸውን ሳይጠይቅ ኑ እንፈራረም አለና አስደነገጣቸው፡፡ ለማመን ባለመቻላቸውና እየቀለደባቸው አንደሆነም ገምተው ለመቆጣት እየቃጣቸው እያሉ የ2 ሚሊዮን ብር ቼክ አወጣና የመፈራረሚያ ቅድሚያ ክፍያ አሳያቸው፡፡ እነሱም ያልጠበቁትን ግብይት እንዳደረጉ በመረዳት ካቀዱት ዋጋ በእጥፍ አትርፈው ቤቱን 20 አመት ለማይሞላ ልጅ በ20 ሚሊዮን ብር ሸጡ፡፡
ይህም ብቸኛው ክስተት ሳይሆን በስፋትና በጥልቀት በየዘርፉ በየቀኑ የሚፈፅሙት ወንጀል ነው፡፡
ትልቁ ጥያቄ ግን ይህ ልጅ ማን ነው የሚለው ብቻ ሳይሆን የማን ልጅና ዘመድ ነው የሚለው ነው፡፡ ልጁ ሕውሓት ነው፡፡ ወላጆቹና ዘመዶቹም ያው ሕውሓቶች ሲሆኑ አነማን ናቸው የሚለው ግን መጣራት ቢኖርበትም ሁሉም በዚህ አይነት ወንጀል ተሰማርተው ስለሚገኙ ሁሉም ናቸው ብሎ በሀዘን ማለፍ ሳይሆን በነሱ እየተበደለ ያለ ህዝብ በውስጡ ሰላም አግኝቶ፣ አንድነትን ፈጥሮና በጋራ ተነስቶ ሊያስወግዳቸው ይገባል፡፡ ወንጀላቸው ብዛቱ፣ አይነቱና ይዘቱ በየቀኑ አዲስና ህዝብ ሊቋቋመው የማይችል ሆኗል፡፡
Berkata amareña zefañochin bemgb bemerz tgrie woyanie endefejachew hulu ersuam etiopia hida salech merzuat malet new.
I wish her good health
ያ ሁሉ ኃጢአት የት ኖሮ ነው አሁን ስንት ዘመን በእግዜራቸው ይሁን በተለያዬ ነገር የሞቱትን እየጎተትን ወያኔ ገደለ ወዘተ አሁን ምን አመጣው?
ፈሪ ሁላ እንደዚያ መሆኑን ስታውቅ ምን ስትሰራ ነበር ታዲያ ያኔ? አሁንም ምንም የጨበጣችሁት ነገር ሳይኖር ህዝቡን እንዳታስፈጁ። ውሪ እየላካችሁ ድንጋይ ወርውሩ ከማለት አዋቂዎቹ ራሳችሁ ወደፊት ቀደም ተብሎ ነው ስለጀግንነቱም ማሳየት የሚገባው (ጀግንነቱም ካለ ማለቴ ነው)።
በጥቋቁር ካዲላክ ተሸፍኖ ስብሰባ አዳራሽ ለመድረስ ፈሱን ቋጥሮ የሚሄድ ነው ኢትዮጵያ ሄዶ ዳገት ቁልቁለቱን፣ ብርዱንና ሃሩሩን ጥሻውንና ሸንተረሩን አቆራርጦ ብዙ ውጣ ውረድ ዘልቆ ነጻነት የሚያመጣው?
የድሃ ልጅን መረማመጃ አድርገው ነው እነ ወያኔም ወንበራቸው ላይ ቁጢጥ ብለው ያሉት። ላንተ ብለን ነው እያሉ ሲምሉ ሲገዘቱ ቆይተው ነው ቁማር የተጫወቱበት።
ዛሬም ያማራ ነጻ አውጪ፣ የኦሮሞ ነጻ አውጪ ወዘተ እያሉ ለራሳቸው የስልጣን መረማመጃ ቤዛ እንዳያደርጉን ካለፈው መማር መልካም መስሎ ይሰማኛል።
ያኔ በደርግ ጊዜም ኢህአፓ ውሪውን እየላከች ነው ወጣቱን ያስጨረሰችው። አሁንም ያንን ይመስላልና ጠንቀቅ ማለት ይገባል ጃል!
What happened to her?
Gi Abay Abay. ጂጂ አባይን የማያረጅ ውበት የማያልቅ ቁንጅና
http://niletube.net/?a=vVid&vidId=445&vidCId=1
NileTube.net
GiGi Abay Abay. ጂጂ አባይን የማያረጅ ውበት የማያልቅ ቁንጅና
http://niletube.net/?a=vVid&vidId=445&vidCId=1
NileTube.net
ያምሮት
አንተ ከብት ነህ ወይም የወያኔ ቆሻሻ
ስንት ሚሊዮን አማራዎችን ወያኔ ትግሬ በቀጥታና በተዘዋዋሪ መንገድ ከእንግሊዝ አይነቶች ጋር በምስጢር ስምምነት በመተባበር እንዳመከነ፣ እንዳሳመመ፣ እንደጨፈጨፈና እንዳሰቃየ አለምም ያውቃል፡፡ ዘር በማጥፋት ወንጀል የሚጠየቅ ሳይሆን የሚቀጣ ነው፡፡ ወያኔ ትግሬ ነው በብአዴን ስም የአማራ ቦታንና ህዝብ አየተቆጣጠረ ያለ፡፡ ከዚህ የተወለዱ ትግሬዎችንና ከትግራይም እያሰለጠነ አየላከ በቅኝ ግዛትና ወረራ መልክ ነው አማራን ለ25 አመታት ያህል የያዘውና የገዛው፡፡
ትግሬ ዋነኛ ጠላት እንጂ ሌላ አይደለምና የሚከፈለው መስዋዕት ሁሉ ተከፍሎ አያንዳንዱ ወንጀለኛ ትግሬ መጥፋት ግድ የሚል ሲሆን ይህም ተጀምሯል፡፡ አንድም አማራ አልፎ ለመሄደም እንኳ ሲል መቀሌን አይረግጥም፡፡ እነሱ ግን የአማራ መሬትን በጎንደርና በወሎ በወረራ መልክ መያዝ ብቻ ሳይሆን በባህር ዳር፣ ጎንደር፣ ደብረ ማርቆስ፣ ደብረ ብርሀን፣ ደሴ፣ ፍኖተ ሰላምና በሌሎችም ከተሞችና ቦታወች በባለሀብትነትና ኢንቨስተርነት ስም ወንጀል እየፈፀሙ 25 አመታትን አስቆጥረዋል፡፡ ካለፉት ጥቂት አመታት ወዲህ ደግሞ ወንጀላቸው ከጣራ በላይ ወጥቶ በየሁሉም ቤት በሀዘንና በእጦት እየገባ ይገኛል፡፡
እነሱ አኮ ናቸው የጎንደርን ቅዳሜ ገበያ ያቃጠሉት፡፡ እነሱ እኮ ናቸው ከ100 በላይ ሰወች እንዲገደሉ፣ በብዚ ሺሆች አንዲታሰሩና እንዲገላቱ እያደረጉ ያሉ፡፡ አነሱ እኮ ናቸው ጦር በማሰማራት የአማራን ክልል በወረራ ይዘው ኢኮኖሚውንና በብአዴን ስም አስተዳደሩን ሙሉ በሙሉ አየተቆጣጠሩትና እያጠፉት ያሉ፡፡ የነሱ በአማራ ህዝብ ላይ ወንጀል ማለቂያ የሌለው ሲሆን በትልቅ መፅሀፍ የተፃፈ ሲሆነ በሁለተኛ መፅሀፍም ገና ይቀጥላል፡፡
በመሆኑም ያለው አማራጪ አንድ ብቻ ሲሆን ይህም የወያኔ ብአዴን ሙሉ በሙሉ ከወያኔ ትግሬዎችና ቅጥረኞች ነፃ መሆን አለበት፡፡ የወያኔ ትግሬ ባለሀብትነት ዘረፋ፣ ሌብነት፣ ወንጀልና ጥፋት ነውና አንድም አማራ ከነሱ ጋ ሄዶ ባለሀብት የሆነ ስለሌለና ስለማያስችሉት እነሱም ከአማራ ቦታ አይችሉም፡፡ ትግራይ የኛ ብቻ ነው የሚሉ ናቸውና ከሌላ ቦታ አይፈለጉም፡፡
ትግሬ ከአማራ ቦታ ተጠራርጎ ካልወጣ በስተቀር ሰላም ሊኖር አይችልምና ከወልቃይትና ራያ ጀምሮ ተጠራርጎ መውጣት አለበት፡፡ አይኖርም እንጂ ሰላማዊ የሆኑ ካሉ ግን እንደ ኢትዮጲዊነት በሰላም ዜግነታቸው ተከብሮ መኖር ይችላሉ፡፡ በወንጀል ላይ በመሰማራት ሆን ብለው በአማራ ህዝብና ቦታ ላይ ከወያኔ ትግሬ ጋር አየተመሳጠሩና እየተስማሙ ጥፋት መፈፀም ግን መቆም አለበት፡፡ ይህን ነው አሁን እያደረጉ ያሉ፣ ከዚህ የተወለዱት ሳይቀሩ በትግሬነታቸው ከወያኔ ጋር በመስማማት፡፡ በትግራይ ስም የሚንቀሳቀስ ዘረኛ፣ ከፋፋይና ወንጀለኛ ቡድን ግን ወራሪና ቅኝ ገዢ ሰለሆን ጠላት ነውና በጠላትነት ነው ከአሁን በኋላ የሚስተናገድ፡፡
እንደ አንተ ያለ ደደብ ግን ከብት ስለሆነ ዘረኛ ትግሬ በዘርህ እስከሚያርድህ ድረስ እንደ በግ አንገትህን ደፍተህና በአአአ እያልህ ሳር ብላ አፈር ብላና፡፡
ወያኔ ለምን ጸረ ኢትዮጵያ ሆነ? እነዚህ ጡት ነካሾች ሌላ ሃገር ለመፍጠርና ኢትዮጵያ የምትባለው ታላቅ ሃገር ከምድር ገጽ ለማጥፋት የቤት ስራቸውን ጨርሰዋል! ስብሃት ነጋ ለምን ተፈጠርና ኢትዮጵያን ሳያጠፋ አይሞትም! እና በህወሃት እየተናደ ያለውን የሃገራችን ብሄራዊ አንድነት ፣የሃይማኖት ለውጥ፣ሸፍጥ፣ሕዝብን አብረህ አትኖረም እና ህዝባዊ የሞራል መሰረት በመናድ ባንድራን በማዋርድ በመናቅ ስራ ላይ አውለሉታል፡፡
ተሻለ
we love uoy gigi
Amen! May God be with her and her family all the time!
ደማም፤
ሰማህ ወይ፣ ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ አይደል የሚባል። ላንተ በተመቸው ቦታ ላይ ሆነህ ወሬ መጠረቁ ቀላል ነው። በተግባር ወርዶ መስራት ደግሞ የትየለሌ ስለሆነ፣ ወንድነቱ ከተገኘብህ ቀድሞ በቦታው መገኘት ነው ህጻናት ልጆችን ድንጋይ እያስያዙ ወደ አልሞ ተኳሾች መላክ ጀግንነት አይደለም።
በሰላም ለውጥ ይቻላል።